የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለችግር የተጋለጡ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚደርግ መርሃግብር ይፋ ሆነ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለችግር የተጋለጡ ከ40 ሺህ በላይ ዜጎችን"የኔ ቤተሰብ"በሚል ተጠቃሚ የሚሆኑበት መርሀግብር ይፋ ሆነ። በድር ፋውንዴሽን የተባለ አገር በቀል ግብረሰናይ ድርጅት አማካኝነት”የኔ ቤተሰብ” በሚል በኮቪድ -19…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም ሊፈፀም የነበረ የ110 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ከሸፈ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂ የተደገፈ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ማጭበርበር እና ዘረፋ ወንጀል ማክሸፉን ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ዝውውር ስርዓትን በመጠቀም 110 ሚልዮን ዶላር የማጭበርበርና የዘረፋ የወንጀል ሙከራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም የእናቶችን ቀን ታስቦ ውሏል Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእናቶች ቀን ኢትዮጵያን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል። ሰዎች ስለእናታቸው ያላቸውን ፍቅር ፣ ክብር እና በእናትነቷ ላበረከተችው አስተዋፅኦ ምስጋና የሚቀርብበት የእናቶች ቀን ከፈረንጆቹ 1908 ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ቡርሃን ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከሱዳን የሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ሌተናል ጄነራል አብዱል ፈታህ አልቡርሃን ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ የሁለቱን ሀገራት የኢኮኖሚ ትስስር ማጠናከር እና አካባቢያዊ ፀጥታን ማረጋገጥ የሚቻልባቸው…
ቢዝነስ ባለፉት አስር ወራት ውስጥ ከ198 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት ውስጥ 198 ቢሊየን ብር 477 ሚሊየን 959 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በ2012 የበጀት አመት ከ270 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 29 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሠዓታት ውስጥ 2 ሺህ 171 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ በ29 ሰዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከልም 21 በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ንኪኪ ያላቸው ናቸው። ስምንቱ ደግሞ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከቤልጂየም ንጉስ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከቤልጅየም ንጉሥ ፊሊፕ ሌኦፖልድ ሉዊ ጋር በስልክ ተወያዩ። ፕሬዚዳንቷ ከንጉሱ ጋር ሁለቱ ሀገራት የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል እና ለመቆጣጠር እያደረጉት ስለሚገኘው ጥረትን በተመለከተ ውይይት አድርገዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 02፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ክቡር ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ትናንት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓም በጁባ ተገኝተው በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል ያለውን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትኛውም ኃይል የህዳሴ ግድብ ግንባታን ማስቆም አይችልም – የምዕራብ ዕዝ Tibebu Kebede May 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያለ አንዳች የፀጥታ ችግር እንዲሳለጥ የምዕራብ ዕዝ ፈርጀ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የዕዙ ምክትል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ተስፋዬ ተመስገን ገለፁ። ጀኔራል መኮንኑ በግድቡ አካባቢ ፀጥታን…
ፋና 90 የሁሉም ሰው ትኩረት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን መግታት ሊሆን ይገባል -የሶማሌ ክልል ኡጋዞች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና ምሁራን Tibebu Kebede May 9, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wsVqoVFlNy4