Fana: At a Speed of Life!

የረመዳን ወር ፆምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የረመዳን ወር ፆምን ምክንያት በማድረግ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ ኑሮ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ። በክፍለ ከተማው ከ10 ወረዳዎች ለተውጣጡ 200 አቅመ ደካሞች እና በዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ አባወራዎች…

በኢትዮጵያ ልምዳቸውን ሲያካፍሉ የነበሩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቆይታቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት ለኢትዮያውያን የጤና ባለሙያዎች ልምዳቸውን ሲያካፍሉ የነበሩ የቻይና የህክምና ባለሙያዎችን ቆይታቸውን አጠናቀቁ። በሳንባ፣ በጽኑ ህሙማን፣ በውስጥ ደዌ እና በተለይም የማህበረሰብ ጤና ላይ ስፔሻላይዝ ያደረጉት የህክምና…

በመዲናዋ ደረጃቸውን ያልጠበቁ ከ33 ሺህ በላይ የፊት ጭንብሎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምንጩ ያልታወቀ እና ደረጃቸውን ያልጠበቁ ከ33 ሺህ በላይ የፊት መሸፈኛ ማስኮች እና 4 ሺህ 452 ሊትር የእጅ ማፅጃ ሳኒታይዘር ተያዘ። የአዲስ አበባ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን የኮሮና ወረርሽኝ…

በጎንደር ከተማ በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠሩ 32 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በልዩ ልዩ የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠሩ 32 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የጎንደር ከተማ ጸጥታ ምክር ቤት ገለፀ። ምክር ቤቱ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው የጎንደር ከተማ አስተዳደር የጀመረውን ህግ የማስከበር ስራ…

በ24 ሰዓታት ለ766 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ አራቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ለ766 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ አራቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው። የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ እንዳስታወቁት፥ ቫይረሱ ከተገኘባቸው መካከል የ15፣ የ18 እና 25 ዓመት ታዳጊና ወጣት…

የመንግስት የስራ ሃላፊዎች የሞጆ – ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በግንባታ ሂደት ላይ የሚገኘውን የሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ጎበኙ። የመንግስት የስራ ሃላፊዎቹ በአራት ምዕራፍ ተከፍሎ እየተገነባ የሚገኘውን የ202 ነጠብ 6 ኪ.ሜ የፍጥነት መንገድ ግንባታ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተላለፉ 9 ግለሰቦች በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን በመተላለፍ የተከሰሱ 9 ግለሰቦች በገንዘብ ተቀጡ። ግለሰቦቹ ሚያዚያ 9 ቀን 2012 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በጣም ጠባብ በሆነ አንድ ክፍል ቤት ውስጥ ጫት ሲቅሙ የተያዙ ሲሆን በዚህ መሰረት አስቸኳይ ጊዜ…