Fana: At a Speed of Life!

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የኮሮናቫርሰ መከላከል ስራ 25 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያ የኮሮናቫርሰ መከላከል ለምታደርገው ጥረት 25 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጉን ገለፀ። ህብረቱ በቀጣይም ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የምታደርግውን ጥረት እንደሚደግፍ አስታውቋል። የአውሮፓ ህብረት አባል…

ቱርክ የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ መንግስት ለኮቪድ -19 ወረርሽኝ መከላከል ተግባር የሚውሉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን በዛሬው እለት ለኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስረከበ። ድጋፉ በዋነኝነት ለኮቪድ 19 በሽታ መከላከያ ተግባር የሚውሉ ሲሆን፥ 280 ካርቶን…

የኮሮና ቫይረስና አንበጣ ወረርሽኝ ተጽእኖ የ8 በመቶ የምርት ቅናሽ ሊያሳይ ይችላል- የግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግበርናው ክፍለ ኢኮኖሚ አሁን በተከሰተው የኮሮና ቫየረስና የአንበጣ ወረርሽኝ በጋራ በሚፈጥሩት ተጽእኖ የ8 በመቶ የምርት ቅናሽ ሊያሳይ እንደሚችል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር የሰብል ልማት ሚኒስትር ዴኤታ አታ ሳኒ ረዲ ዛሬ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ የተዘጋጀ የኢኮኖሚ ማነቃቂያ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ያጋጠመውን አደጋ ለመቀነስ መወሰድ ስላለባቸው እርምጃዎች ላይ በቀረበ የውሳኔ ሀሳብ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።   ምክር ቤቱ ሚያዚያ 16 ባካሄደው አስቸኳይ…

የተፈጥሮ ጋዝ ማቀነባበሪያ በኢትዮጵያ ለመገንባት የሚያስችል የጥናት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ፈሳሽና ሌሎች ልዩ ልዩ የኢንዱስትሪና ፔትሮ ኬሚካል ግብአትነት የሚያገለግሉ የተለያዩ ይዘቶች ለመቀየር የሚያስችል ፋብሪካ እና ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ለማቋቋም የሚያስችል የ12 ወራት የጥናት ስምምነት ተፈረመ።  …

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 2 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። በ24 ሰአታት ውስጥ ለ1 ሺህ 80 ሰዎች ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ መደረጉን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ገልፀዋል።…

“ፈጠራ በቀውስ ጊዜ” በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዌቢናር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "ፈጠራ በቀውስ ጊዜ" በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዌቢናር በቴክኖሎጂ በመታገዝ በቪዲዮ ኮንፍራንስ ተካሄደ። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሲዘጋጅ የቆየው የአዲስ ወግ አንድ ጉዳይ በቪዲዮ ኮንፍረንስ/ዌቢናር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያመጣውን ተከትሎ…

በወላይታ ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ።   የትራፊክ አደጋው በሶዶ ከተማ ልደታ ሰፈር በተለምዶ ብራይት ሀውስ ተብሎ በሚጠራ ስፍራ ከለሊቱ 7፡30 ላይ ነው የደረሰው።   መነሻውን…

የኢትዮጵያ መንግዶች ባለስልጣን በ11 ነጥብ 6 ቢለየን ብር ወጪ የ7 መንገዶች ግንባታ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግዶች ባለስልጣን በ11 ነጥብ 6 ቢለየን ብር ወጪ ሰባት መንገዶችን ለመገንባት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ። በዛሬው እለት የውል ስምምነት የተፈረመላቸው መንገዶቹ የሚገነቡት በአስፋልት ደረጃ ሲሆን፥ በአጠቃላይ 509 ነጥብ…