Author
Tibebu Kebede 8243 posts
በአዲስ አበባ 116 ሰዎች ተሰብስበው ሺሻ ሲያጨሱ በቁጥጥር ስር ውለዋል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በተለምዶ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ ከህዝብ የደረሰውን ጥቆማ መሰረት በማድረግ ፖሊስ ባደረገው ድንገተኛ ፍተሻ 116 ሰዎች ተሰብስበው ሺሻ ሲያጨሱ በቁጥጥር ስር ውለዋል።
የኮሮና ቫይረስ (የኮቪድ…
ማህበሩ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር በመተባበር ለኮቪድ 19 መከላከል ግብረ ሃይል ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር በመተባበር ለኮቪድ 19 መከላከል ግብረ ሃይል ምግብ ነክ ያልሆኑ ግብዓቶችን አስረከበ።
በርክክቡ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ…
አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ።
ከ20 ዓመት በላይ የኩባንያዎቹ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ያገለገሉት ዶክተር አረጋ ይርዳው ከሃላፊነት መነሳታቸውን ተከትሎ ነው የተሾሙት።…
በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ 86 ሰዎች ተይዘዋል – የጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በቢጫ ወባ በሽታ 86 ሰዎች መያዛቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ዶክተር ሊያ በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን አነሞር እና ኤነር ወረዳ ከየካቲት ወር መጨረሻ ጀምሮ የበሽታው ምልክት መታየቱን ሪፖርት መደረጉን ገልፀዋል።…
በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 ደርሷል
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከኮሮና ቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 50 መድረሱን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።
ሚኒስትሯ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ943 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ መደረጉን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስታውቀዋል።
በዚህም አንድ ሰው…
የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል የ15 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል የ15 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
አብቁ የህዝብ ተቋም በመሆኑ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የሚውል 15 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን የተቋሙ ዋና ስራ…
የኮሮና ቫይረስ ትምህርት ላይ ሊያስከትል የሚችለውን ተፅዕኖ ለመከላከል የፖሊሲ ምክረ ሀሳብ ለማዘጋጀት ስምምነት ላይ ተደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት የወደፊት ዕጣ ፈንታን የሚመለከተው ዓለም አቀፉ የባህል ተቋም ዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ኮሚሽንን 2ኛ ስብሰባ ተካሂዷል።
በዚህም ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅን ጨምሮ የሚመለከታቸው አካላት ተሳታፊ ሆኖነዋል።
በውይይቱም የኮረሮ ቫይረስ…
በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ3 ሚሊየን ተሻግሯል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ3 ሚሊየን በላይ ሆኗል።
ዕለታዊ የኮሮና ቫይረስ አሃዞች እንዳመለከተው በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 207 ሺህ 94 ደርሷል።
እንዲሁም ከቫይረሱ ያገገሙ ሰዎች 882…
ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ለመተንፈሻ አገልግሎት የሚውል መሣሪያ በመላ ሀገሪቱ እየተስራጨ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለኮሮና ቫይረስ ታማሚዎች ለመተንፈሻ አገልግሎት የሚውል መሣሪያ እየተስራጨ ነው።
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ለኮቪድ 19 አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ሲሊንደሮች ስርጭት እያካሄደ መሆኑን ገልጸዋል፡፡
በመላው ሃገሪቱ ለሚገኙና የኮሮና…