በጃክ ማ ለአፍሪካ ሀገራት የተበረከቱ 3ኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ ደረሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃክ ማ ለአፍሪካ ሀገራት የተበረከቱ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ ደርሰዋል።
በዚህም ለአፍሪካ ሀገራት የተላኩ 4 ነጥብ 6 ሚሊየን ማስኮች፣ 500 ሺህ…