ኮሮናቫይረስ የኮሮና ቫይረስን ለመቆጣጠር እየተሰሩ ባሉ ስራዎች ዙሪያ ከጤና ሚኒስትር ዲኤታ ጋር የተደረገ ቆይታ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zoCcQaMEMWg&t=2s
ኮሮናቫይረስ ልጆስ ስለኮሮና ቫይረስ እየተማሩ የሚጫወቱትን ጌም የሰሩ ታዳጊዎች ተሞክሮ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=v7CIrBhx8lc
ኮሮናቫይረስ የኮቪድ- 19ን መከላከል ስራ በሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ ኤጀንሲ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZNjpyD5z0vo
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን በተላለፉ 268 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ክልከላዎችን በተላለፉ 268 አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። የመምሪያው የትራፊክ ሙያ የህዝብ ግንዛቤ ማሳደጊያ ዲቪዚዮን ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ሠለሞን አዳነ፥ 195…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ማገዝ እንደሚገባ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ አካላዊ ርቀትን በመጠበቅ የመስጠት መንፈስን እና ማኅበረሰብ መገንባትን ማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት የስምሪት ሰዓት ማሻሻያ አደረገ Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት የትራንስፖርት የስምሪት ሰዓት ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። ድርጅቱ እንዳመለከተው መንግስት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ለአዲስ አበባ እና ለፌደራል ፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ሶስት ተጨማሪ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በ24 ሰአታት ውስጥ ለ396 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ ሶስት ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል ብለዋል። ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃክ ማ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ ነው Tibebu Kebede Apr 20, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሊባባ ፋውንዴሽን መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ጃክ ማ ሶስተኛ ዙር የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ቁሳቁሶችን ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ ነው። ጃክ ማ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ በርካታ የህክምና ቁሳቁሶችን ለሶስተኛ ጊዜ ለአፍሪካ ሃገራት ሊልኩ…
Uncategorized ጠ/ሚ ዐቢይ ለ1 ሺህ የኮቪድ- 19 ህመምተኞች ህክምና መስጫ ማዕከል ሆኖ የተዘጋጀውን የሚሊኒየም አዳራሽ ጎብኝተዋል Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=wC-i5SIIabs&feature=youtu.be
የሀገር ውስጥ ዜና የፋና ላምሮት የ3ኛው ዙር የባለተሰጥኦ ድምፃዊያን የፍፃሜ ውድድር አሸናፊ ታወቀ Tibebu Kebede Apr 19, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃዊያን ውድድር በፋና ቴሌቪዥን በዛሬው ዕለት ተካሂዷል። በውድድሩም ለመጨረሻው ዙር ያለፉ ድምፃዊያን ስራዎቻቸውን አቅርበዋል። አራቱ ተወዳዳሪዎችም በፋና ቴለቪዥን በቀጥታ…