ስፓርት በአውሮፓ ዋንጫ እንግሊዝ እና ዩክሬን ሩብ ፍጻሜውን ተቀላቀሉ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ ትናንት በተደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች እንግሊዝ እና ዩክሬን ድል ቀንቷቸዋል፡፡ እንግሊዝ ከጀርመን ጋር ባደረገችው ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሩብ ፍጻሜው ተቀላቅላለች፡፡ የማሸነፊያ ግቦችን ራሂም ስተርሊንግ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ሉክዘምበርግ ተደራራቢ ቀረጥን ለማስቀረት ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሉክዘምበርግ ተደራራቢ ቀረጥን ማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን በቤልጂየም የኢትዮጵያ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ እና የሉክዘምበርግ የገንዘብ ሚኒስትር ፒዬር ግራሜግና ተፈራርመውታል፡፡ በወቅቱ ሃገራቱ የሁለትዮሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተውጣጡ የሀይማኖት አባቶች በጉለሌ እዕዋት ማዕከል ችግኝ ተከሉ። በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ዘርፈሽዋል ንጉሴ እና በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲ አረቢያ 1 ሺህ 657 ዜጎች ተመለሱ Tibebu Kebede Jun 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናትናው ዕለት 1 ሺህ 657 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ወደ አገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ምንጭ፡- ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የምርጫው ሂደት ሰላማዊና ፍትሃዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ የፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ Tibebu Kebede Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በአፋር ክልል ሰላማዊ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ሆኖ መጠናቀቁን የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የጋራ ምክር ቤቱ በምርጫው ዙሪያ በሰመራ ከተማ ያደረገውን ውይይት ሲያጠቃልል የአፋር ነፃ አውጪ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ከፈረንሳይና ጣሊያን መንግስታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶችን አጸደቀ Tibebu Kebede Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፈረንሳይና ከጣሊያን መንግስታት ጋር የተደረጉ የመከላከያ ስምምነቶችን አጸደቀ። ምክር ቤቱ እያካሄደ በሚገኘው 6ኛ ዓመት 16ኛ መደበኛ ስብሰባ ከፈረንሳይ መንግስትና ከጣሊያን መንግስት ጋር የተደረገውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሚኒስቴር በብር ሸለቆ ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው Tibebu Kebede Jun 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት በብር ሸለቆ ለ33ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የመከላከያ ሚኒስቴር የሰው ሃብት ልማት ዘርፍ ዋና ኃላፊ ሜጄር ጄኔራል ሐጫሉ ሸለመ፣ የምድር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ ሰጠ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ክልሉ ያጋጠመውን ችግር ለመፍታት ላቀረበው የመፍትሔ ሐሳብ መንግሥት ምላሽ ሰጠ፡፡ አሸባሪው የሕወሓት ቡድን ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በሀገሪቱ ላይ ትውልድ ገዳይ መከራ ማስከተሉ ይታወቃል፡፡ ኢትዮጵያውያን…
የሀገር ውስጥ ዜና የላፕሴት ፕሮጀክቶችን በተያዘላቸው ጊዜ እና አላማ ለማስፈጸም የሚያግዝ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ደቡብ ሱዳን በጋራ የሚያለሟቸው የላፕሴት ፕሮጀክቶችን በተሳካ ለማከናወን የሚያስችል የባለሙያውዎች ኮሚቴ ምስረታ እና ፕሮጀቶቹን በተያዘላቸው ጊዜ እና አላማ ለማስፈጸም የሚያግዝ የፊርማ ስነስርዓት ተከናወነ። ፕሮጀክቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ በአብዬ ግዛት ባላት ተልዕኮ ዙሪያ ከተመድ የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ፣ የሰላም ግንባታ ጉዳዮች እና ዘመቻ መምሪያ ዳይሬክተር ግርሃም ሜይትላንድ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በአብዬ ግዛት የሚገኘውን የተመድ ጊዜያዊ ሰላም…