Fana: At a Speed of Life!

ባለስልጣኑ የከተማዋን የብረት ፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከዚህ በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የብረት የፍሳሽ መስመር ክዳን ከፕላስቲክ በተሰራ ክዳን ሊቀይር ነው፡፡ ለዚህም ባለስልጣኑ አለም አቀፍ ጨረታ በማውጣት በ20 ሚሊየን ብር ወጪ 4 ሺህ 800 ክዳኖችን…

በፍቅር፣ በመተሳሰብና በይቅርታ ስንሰባሰብ ጠላቶቻችን አይወዱም – ሌ/ጄነራል አስራት ዴኔሮ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ-ብሔራዊነታችን የውበታችን መገለጫና የጥንካሬያችን ምንጭ ነው ፤ ሰላም ለሁሉም- ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ከተማ የዕርቀ ሰላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል። የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሌተናል ጄነራል…

በትግራይ ክልል የታወጀው የተናጥል የተኩስ አቁም ኢትዮጵያ ለተደቀነባት የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት የተወሰነ ነው – ሌ/ጀ ባጫ ደበሌ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት በትግራይ ክልል የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ አሳልፎ የወጣው ኢትዮጵያ አሁን ላይ ለተደቀነባት ትልቅ የውጭ ስጋት መዘጋጀት ስላለባት መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገለጹ።…

በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እየተሰጠ ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሰኔ 25፣2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በተያየዘ ክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር…

የተለያዩ ሀገራት እና ዓለም አቀፍ ተቋማት ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያወጀችው የተኩስ አቁም የሚበረታታ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራ እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል የወሰደው የተኩስ አቁም ውሳኔ ጥሩ እርምጃ መሆኑን ገለጹ፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል…

በጭልጋ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረው የሰላም ችግር እየተሻሻለ ነው-ኮማንድ ፖስቱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጭልጋ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ የነበረው የሰላም ችግር እየተሻሻለ መምጣቱን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ከጭልጋ እና አካባቢው 10 ቀበሌ ከሃይማኖት አባቶች ፣ ከሃገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች፣…

በሐረሪ ክልል በ13 ዘርፎች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦድሪን በድሪ የክረምት የበጎ ፈቃደኞች አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ። የአረጋውያን የቤት እድሳትን በጂኔላ ወረዳ በመገኘት ያስጀመሩት ርዕሰ መስተዳደሩ በንጉስ ሺራ ትምህርት ቤት በመገኘትም አረንጓዴ አሻራቸውን…

ጃይካ የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጃይካ) የኢትዮጵያ የቆዳ ምርቶች በአሜሪካ እና አውሮፓ ገበያ ያላቸውን ተቀባይነት ለመጨመር ድጋፍ እያደረገ ነው፡፡ ለዚህ እንዲረዳም ለአንድ ጫማ ፋብሪካ እና አምስት የቆዳ ቦርሳ አምራቾች ቴክኒካዊ ድጋፍ…

በአዲስ አበባ ከ76ሺህ በላይ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መሰጠት ተጀምረ። የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከ76ሺ በላይ ተማሪዎች በ174 የመፈተኛ ጣቢያ ይወስዳሉም ተብሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እንዳስታወቀው ክልላዊ ፈተናው…

ሀገራት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት ሽብርተኝነትን በጋራ መከላከል ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በሰላም ሚኒስቴር የሕግ ማስከበር ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬዓለም ሽባባው በውይይቱ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ሚኒስትር…