Fana: At a Speed of Life!

ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለተለያዩ አካባቢ ወጣቶች የበዓል ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ለተለያዩ አካባቢ ወጣቶች የበዓል ስጦታ አበረከቱ። ለተለያዩ አካባቢዎች 40 በሬዎች የተከፋፈሉ ሲሆን ስጦታዎቹ ከባለሀብቶች የተሰባሰቡ ናቸው። ወጣቶቹም ስጦታውን በመቀበል…

በጅማ ዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ባለሀብቶችና የተለያዩ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ 18 ሚሊየን ብር የሚገመት የምግብ፣ እህል እና የንፅህና መጠበቂያ ሳሙና፣ ሳኒታይዘርና አልኮል ነው።…

በስጋ ቤቶች (ሉካንዳዎች) የሚተገበሩ ግዴታዎች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝም ሆነ ሌሎች ተላላፊ በሽታዎችን ስርጭት ለመከላከል ሲባል በፌደራል ደረጃ አዋጅ መውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዴታዎች መፈፀም የበሽታውን ስርጭት ለመግታት አስተዋፅኦ የሚያደርግ በመሆኑ ሁሉም…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ምርመራ ከተደረገላቸው 659 ሰዎች መካከል 9 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።   ይህንንም ተከትሎ በሀገሪቱ ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 105 ደርሷል።…

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 1 ሺህ 200 ቤተሰቦች ለፋሲካ በዓል መዋያ የሚሆን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር በከተማዋ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 1 ሺህ 200 ቤተሰቦች ለፋሲካ በዓል መዋያ የሚሆን ድጋፍ አደረገ። የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የኮሮና ቫይረስ መከላከልና መቆጣጠር ግብር ሀይል ምክትል…

በአዲስ አበባ ኮድ 2 ተሽከርካሪዎች በፈረቃ ሊንቀሳቀሱ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የቤት ተሽከርካሪዎች (ኮድ-2) በፈረቃ ሊንቀሳቀሱ መሆኑ ተገለጸ። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈፀም በሚኒስትሮች ኮሚቴ የወጣ የትራንስፖርት ዘርፍ አፈፃጸም መመሪያ ላይ መግለጫ ተሰጥቷል። በመግለጫው ላይ በአዲስ አበባ…

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 4 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ በፌስ ቡክ ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ባለፉት 24 ሰአታት ለ842 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው…

የቻይና ኢኮኖሚ ከ28 ዓመት በኋላ ዝቅተኛ እድገት አስመዘገበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ኢኮኖሚ በፈረንጆቹ 2020 የመጀመሪያ ሩብ አመት ዝቅተኛ የተባለውን እድገት ማስመዝገቡ ተነገረ። አሁን የተመዘገበው እድገት ከ28 አመታት በኋላ ዝቅተኛው ነው ተብሏል። በአዲሱ የፈረንጆቹ አመት የመጀመሪያ ሶስት ወራትም የሃገሪቱ…

እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የህክምና ቁሳቁስ ላከች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶችን ልካለች። የህክምና ቁሳቁሶች ዛሬ አዲስ አበባ የደረሱ ሲሆን፥ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመቆጣጠር እየተደረገ ያለውን ጥረት ለማገዝ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር የትንሳኤ በዓል ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 9 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ጋር በመሆን በተለያዩ አካባቢዎች የትንሳኤ በዓል ስጦታዎችን አበርክተዋል። በዚህም መነን ትምህርት ቤት ወደሚገኘው የህክምና ባለሙያዎች ማቆያ በመሄድ…