የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ18ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። የምክር ቤቱ ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል፦ 1. ምክር ቤቱ በመጀመሪያ የተወያየው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሚኒስቴሮች ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 93 በተደነገገው መሠረት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደነገገ። ኮቪድ-19 በዓለም አቀፍ ደረጃ በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ዩኒቨርሲቲ 200 አልጋዎቹ ያለት የኮቪድ-19 የህክምና ማዕከል አዘጋጀ Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 200 አልጋዎቹ ያለት የኮቪድ-19/ኮሮና ቫይረስ/ የህክምና ማዕከል ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ማዕከሉ በቫይረሱ የተጠረጠሩ 3 ሺ ሰዎች የሚስተናገዱበት የለይቶ ማቆያ ስፍራ እንዳለውም ተገልጿል። 300 የህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ተጨማሪ 3 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 225 ሰዎች መካከል 3 ግለሰቦች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። በዚህም በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ወደ 55 ከፍ ብሏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። በዛሬው እለት የተጀመረው የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ የኮሮና ወረርሽኝና በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክሮ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም የመጀመሪያዎቹ ተጠቃሚዎች የሶስት ወር ቅድሚያ ክፍያ እንዲከፈላቸው ተወሰነ Tibebu Kebede Apr 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴራል የከተሞቸ ልማታዊ ሴፍቲ ኔት ፕሮጀክት ስቲሪንግ ኮሚቴ ከኮሮና ቫይረስ መከሰት ጋር በተያያዘ በዝቅተኛ ደረጃ ያሉ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ ኮሚቴው ባካሄደው ስብሰባ ከከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክረታሪ አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኮቪድ-19 ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጡት መግለጫ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=hHC9mKcGhIM
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ የወቅቱ ከፍተኛ ችግር በመሆኑ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ መከላከሉ ላይ መሰራት አለበት – የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ በዜጎች ላይ ያንዣበበ የወቅቱ ከፍተኛ ችግር በመሆኑ ቀዳሚ ትኩረት ሆኖ ለመከላከሉ መሰራት እንዳለበት የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ። ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት ከሁሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ19ን ፈተና ልንወጣ የምንችለው እንደ አንድ ተከላካይ ሠራዊት ስንቆምብቻ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ19) ወረርሽኝን ፈተና ልንወጣ የምንችለው እንደ አንድ ተከላካይ ሠራዊት ስንቆምብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 550 ሚሊየን ዶላር ማጣቱን ገለፀ Tibebu Kebede Apr 7, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ወረርሽኝ መከሰትን ተከትሎ 550 ሚሊየን ዶላር ገቢ ማጣቱን ተገለፀ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በዛሬው እለት የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እና በአቪዬሽን…