Fana: At a Speed of Life!

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎችን በገንዘብ ለመደገፍ ከዩ.ኤን.ዲ.ፒ ጋር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ዙርያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ.ኤን.ዲ.ፒ) ጋር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት መረፋፈሙን አስታወቀ። ስምምነቱ በኮሮና ቫይረስ ዙሪያ የሚሰሩ ኢኖቬሽን ተኮር የምርምርና…

የከተማ አስተዳደሩ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተከማዋ ውስጥ የሚገኙ ሀገር አቋራጭ አውቶቡሶች የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ። የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ የትራንስፖርት አሠራር ላይ የማሻሻያ ውሳኔዎች ማስተላለፋን ያስታወሰው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በኮቪድ-19 ዙሪያ በስልክ ተወያዩ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለሚያስከትለው ቀውስ ተገቢውን ምላሽ ለመስጠት በሚያስችል መልኩ የሁለቱን ሀገሮች ግንኙነት ስለማጠናከር…

በኢትዮጵያ አንድ የ9 ወር ህጻንን ጨምሮ ተጨማሪ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 264 ሰዎች ውስጥ 8 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው።   ቫይረሱ ከተገኘባቸው ሰዎች መካከል አንድ የዘጠኝ ወር ህጻን የሚገኝ ሲሆን፥ እናቱም ቫይረሱ ተገኝቶባታል።…

በመዲናዋ ታክሲዎች የተሳፋሪ ቁጥርን በግማሽ እንዲቀንሱ ቢወስንም፤ ትርፍ የሚጭኑና ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሉ- ተሳፋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የተሳፋሪ ቁጥርን በግማሽ መቀነስ የሚያስችል ውሳኔ በትናንትናው እለት ማሳለፉ ይታወሳል። ቢሮው በትናንትናው እለት ያሳለፈው የተሳፋሪ ቁጥር መቀነስ…

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች እንደማያቋርጥ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሚሰጣቸውን የኦፕሬሽን አገልግሎቶች የማያቋረጥ መሆኑን ገለፀ። አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፥ በኮሮናቫይረስ /ኮቪድ-19/ ወረርሽኝ ምክንያት ከወትሮ በተለየ በየአገልግሎት…

በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል 1ሺህ 601 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ መለቀቃቸውን የክልሉ ጸጥታ ቢሮ ገለጸ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ተኪኡ ምትኩ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ እንዳመለከቱት፥ ለኮረናቫይረስ ተጋላጭ የሆኑ የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲለቀቁ የክልሉ…

የኦሮሚያ ክልል ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ13 ሺህ 231 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ ማድረጉ ተገለፀ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ህገ መንግስት አንቀጽ 57 ንጹስ አንቀጽ 3/1 እና የይቅርታ ደንብ 114/98 በሚያዘው መሰረት የኦሮሚያ ብሄራዊ…

በአፍሪካ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ አልፏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአፍሪካ አህጉር በኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ10 ሺህ መብለጡ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን 348 ሺህ መብለጡን የሚያሳየው የጆን ሆፕኪንስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19 የሚያስከትለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ቀውስ መከላከል በሚቻልበት አግባብ ላይ ከዓለም ባንክ ፕሬዚዳንት ዴቪድ ማልፓስ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ብድር የመክፈል ሂደትን ስለ ማዘግየትና የበሽታውን…