Fana: At a Speed of Life!

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ራስመስ ፕረህን ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከዴንማርክ የልማት ትብብር ሚኒስትር ራስመስ ፕረህን ጋር በስልክ ተወያዩ። በነበራቸው ቆይታም ሁለቱ ሀገሮች በትብብር መስራት በሚቻሉባቸው የተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…

የሀይማኖት ተቋማት በቤተ እምነቶች የሚደረጉ ሀይማኖታዊ ስርአቶች እንዲቆሙ በመወሰናቸው ኢ/ር ታከለ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀይማኖት ተቋማት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት በቤተ እምነቶች የሚደረጉ ሀይማኖታዊ ስርአቶች እንዲቆሙ በመወሰናቸው እንዲሁም አዳራሽና ቦታቸውን መንግስት እንዲጠቀምበት በመፍቀድ ላሳዩት ቀና ተግባር ኢ/ር ታከለ ምስጋና አቀረቡ።…

በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት ድጋፍ እንዲደረግ ዶክተር ቴድሮስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን እንዲደግፍ የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ጥሪ አቅርበዋል። የዓለም ጤና ድርጅት፣ የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ወርርሽኙ በታዳጊ ሀገራት…

የለውጡን ጉዞ 2ኛ ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋጋን ከፊታችን እየታየን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የለውጡን ጉዞ ሁለተኛውን ዓመት የምናከብረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ውጋጋን ከፊታችን እየታየን ነው አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በሀገሪቱ የተጀመረውን…

ህዳሴ ግድብን ዓለም አቀፍ ስጋት ከሆነው የኮሮናቫይረስ ውጪ ከግስጋሴው የሚገታው ምንም አይነት ተፅዕኖ እንደማይኖር ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አሁን ዓለም አቀፍ ስጋት ከሆነው የኮሮና ቫይረስ ውጪ ከግስጋሴው የሚገታው ምንም አይነት ተፅዕኖ እንደማይኖር ተገለፀ። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 9ኛ ዓመት በፓናል ውይይት ተከብሯል።…

የዓለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማጠናከር ኮቪድ-19ን ለመታገል የጥምረት ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም የፖለቲካ ፓርቲዎች ዓለም አቀፋዊ ትብብርን በማጠናከር ኮቪድ-19ን ለመታገል የጥምረት ጥሪ አቀረቡ። በአሁኑ ሰዓት የኮቪድ-19 በመላው ዓለም በፍጥነት እየተዛመተ ይገኛል ያሉት ፓርቲዎቹ ወረርሽኙ ለመላው የዓለም ህዝብ የጤንነት፣ የዓለም…

ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በዛሬው እለት አስታውቋል። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጉዳዩ ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየፖሊስ ጣቢያ…