ፋና 90 የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በተለያዩ ቦታዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ቅስቀሳዎችን አድርገዋል Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=Am2yJ5x5A_E
ፋና 90 የኢ /ኦ /ተ/ ቤ/ ክ ስርአተ ቅዳሴን ጨምሮ መንፈሳዊ አገልግሎት በተወሰኑ ካህናት እንዲሰጥ ወስናለች Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=HUDxKrA9PT4
ፋና 90 በታላቁ የህዳሴ ግድብ እና የውሃ ሙሌት ድርድር ኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሟን የሚያስከብር አቋም ይዛለች Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=QsWWQuA3Iyg
ኮሮናቫይረስ በሳምባ ኢንፌክሽን ዛሬ ማለዳ ህይወታቸው ያለፈው የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮና ቫይረስ እንዳልነበረባቸው በምርመራ ተረጋገጠ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምባ ኢንፌክሽን ዛሬ ማለዳ ህይወታቸው ያለፈው የ68 ዓመት ኢትዮጵያዊ የኮሮናቫይረስ እንዳልነበረባቸው በላብራቶሪ በምርመራ መረጋገጡን ነው የጤና ሚኒስቴር የገለጸው። የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወተር ኤይድ ኢትዮጵያ የጤና ጣቢያዎችና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የተቋቋሙ ማእከላት የስነ ንፅህና አገልግሎታቸውን ማሻሻል የሚያስችሉ ቁሳቁሶች… Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወተር ኤይድ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ የሚገኙ የጤና ጣቢያዎች እና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመግታት የተቋቋሙ ጊዜያዊ ማእከላትን የውሃ እና የስነ ንፅህና አገልግሎትን ማሻሻል የሚያስችሉ ቁሳቁሶች ድጋፍን አደረገ። ድርጅቱ እነዚህ የጤና ተቋማት…
ቢዝነስ በ200 ሚሊየን ዶላር እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ200 ሚሊየን ዶላር በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ እየተገናባ የሚገኘው የአልባሳት ክር ማምረቻ ፋብሪካ የመጀመሪያው ዙር ግንባታ ተጠናቀቀ። ኪንግደም የክር ማምረቻ ኩባንያ በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በሁለት ዙር በአፍሪካ ትልቁን የክር ፋብሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲኖዶሱ ምዕመናን በየቤታቸው በፀሎት እንዲወሰኑ ውሳኔ አሳለፈ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ ስርአተ ቅዳሴን ጨምሮ መንፈሳዊ አገልግሎት ከነገ ጀምሮ በተወሰኑ ካህናት እንዲሰጥ ውሳኔ አሳለፈ። ሲኖዶሱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አገልግሎቱን ከሚሰጡት የተወሰኑ ካህናት ውጭ ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አትክልት ተራ ወደ ጃንሜዳ እንዲዛወር ተወሰነ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትክልት ተራ ወደ ጃንሜዳ እንዲዛወር ተወሰነ። የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከከተማው የፀጥታ አካላት ጋር አትክልት ተራ አካባቢ እየታየ ባለው መጨናነቅ ዙሪያ ተወያይተዋል። ቦታው የከተማዋ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችል የህክምና መሳሪያዎችን ለአሜሪካ ላከች Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አሜሪካ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እንዲስችላት የህክምና መሳሪያዎችን የያዘ አውሮፕላን ለሀገሪቱ ላከች። ሩሲያ የኮሮና ቫይረስን መከላከል የሚያስችለውን የህክምና መሳሪያ ለአሜሪካ የላከችው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ከዶናልድ ትራምፕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ፍ/ቤቶች ለተጨማሪ 23 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው እንዲቆዩ ተወሰነ Tibebu Kebede Apr 1, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከአርብ መጋቢት 25 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተጨማሪ 23 የስራ ቀናት በከፊል ዝግ ሆነው እንዲቆዩ ተወሰነ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዜዳንት ወይዘሮ መአዛ በሰጡት መግለጫ…