Fana: At a Speed of Life!

ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ስርአት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮች በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ሥርዓት መገልገላቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው ባለፉት ሁለት ሳምንታት 6 ሺህ 592 ግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ ፋይል ሥርዓትን ተጠቅመው…

ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ1 ሚሊየን አልፏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 1 ሚሊየን 16 ሺህ 401 መድረሱን የጆንስ ሆፕኪንስ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። በቫይረሱ ሳቢያ 53 ሺህ 160 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውንም ገልጿል። ከዚህ ውስጥ በጣሊያን 13 ሺህ 915 ሰዎች…

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለምታደርገው ጥረት የሚውል የ82 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለምታደርገው ጥረት የሚውል የ82 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ ኢትዮጵያ የቫይረሱን ስርጭት በመቆጣጠር በአጭር ጊዜ ውስጥ ማገገም እንድትችል በሚያግዙ ዘርፎች ላይ…

መስቀል አደባባይን በዘመናዊ መልኩ መልሶ ለማልማት ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መስቀል አደባባይ ለህዝባዊ አደባባይነት በሚመጥንና በዘመናዊ መልኩ መልሶ ለመገንባት ቅድመ ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ከመስቀል አደባባይ ማዘጋጃ ቤት ደረስ የሚካሄደው መልሶ…

ኤጀንሲው ከቻይና መንግስት የተገኙ የኮሮናቫይረስ መከላከያ የህክምና ግብዓቶችን ማሰራጨት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ በቻይና መንግስት በእርዳታ የተሰጠውን የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ የህክምና ግብዓቶችን ማሰራጨት መጀመሩን ገለፀ። የህክምና ግብዓቶቹን ከትናንት መጋቢት 23 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለክልሎች እና ለከተማ…

ኢትዮጵያ ከቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ጋር 800 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የኃይል ግዢ ስምምነት ተፈራረመች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከቱሉ ሞዬ ጂኦተርማል ጋር 800 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የኃይል ግዢ ስምምነት በዛሬው እለት ተፈራረመች። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እንዳስታወቁት፥ በዚህ ደረጃ በመንግሥትና በግል መካከል አጋርነት ሲመሠረት በኢትዮጵያ…

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያውያን የአስተሳሰብም ሆነ የተግባር ከፍታ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ። የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የህዳሴ ግድቡን ግንባታ 9ኛ ዓመት በማስመልከት ባስተላለፉት መልዕክት፦ “ዛሬ…

ሀዋሳና ጎንደርን ጨምሮ ከተሞች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የተለያዩ ክልከላዎችንና ውሳኔዎችን እያሳለፉ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀዋሳ እና ጎንደርን ጨምሮ ሎሌች ከተሞች የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ስርጭትን ለመከላከል የተለያዩ ክልከላዎችንና ውሳኔዎችን እያሳለፉ ነው። በሀዋሳ ከተማ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ስርጭት ለመከላከል ተጨማሪ ክልከላዎች መጣላቸውን የከተማዋ ምክትል…