ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ቁጥር ዓለም ላይ ቀዳሚ ሆናለች Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ በተያዙ ሰዎች ከዓለም ቀዳሚ ሃገር ሆናለች። አሁን ላይ በሃገሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ85 ሺህ በልጧል። ይህም ዓለም ላይ ከፍተኛው በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ሆኖ ተመዝግቧል። እንደ ጆንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የሚወሰዱ አዳዲስ እርምጃዎችን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኮቪድ-19ን ለመከላከል ከተቋቋመው ከሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች የተውጣጣ ኮሚቴ ጋር በኢንተርኔት አማካኝነት ያለውን የክንውን ሁኔታ እና ተጨማሪ መመሪያዎች እንዲሁም ኮቪድ-19ን ለመከላከል እና ስርጭቱን ለመግታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 ደረሰ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 16 መድረሱን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ኮቪድ19ን በተመለከተ በዛሬ እለት መግለጫ ሰጥቷል መጋቢት 3/2012 ዓ.ም የመጀመሪያው በኮሮና ቫይረስ የተያዘ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለመስጠት ቃል የገባውን 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ለመስጠት ቃል የገባውን 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ ገቢ አደረገ። የፓርቲው የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችን በማይተገብሩ ዜጎች ላይ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃ ይወሰዳል – ፌደራል ፖሊስ Tibebu Kebede Mar 27, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌደራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ ከዛሬ ጀምሮ መውሰድ እንደሚጀምር ገለጸ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ጀኔራል ኮሚሽነር እንደሻው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሀሰተኛ መረጃዎችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ ተገቢው ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል- አቶ ንጉሱ ጥላሁን Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ማህበራዊ ትስስር ገጾች ሀሰተኛ መረጃዎችን በሚያሰራጩ አካላት ላይ መንገስት ተገቢውን ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ሃላፊ አቶ ንጉሱ ጥላሁን አስታወቁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምእራብ ሸዋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ17 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ። የትራፊክ አደጋው በዛሬው እለት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሚዳቀኝ ወረዳ ባላሚ በተባለ ከተማ ከጠዋቱ 2 ሰዓት ከ30 ላይ ነው የደረሰው።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ ሀገር የተላከላችሁን ስጦታ የቀረጥና ማጓጓዣ ከፍላቹ ውሰዱ በማለት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ለህገወጥ ማታለል ስራ ተደራጅተው በማህበራዊ ድረገጽ በማታለል ወንጀል ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። ግለሰቦቹ በዋናነት ሴቶችን በመተዋወቅና በማግባባት ከውጭ…
የዜና ቪዲዮዎች በኮሮናቫይረስ የተያዙ ህሙማንን ለማስተናገድ የተዘጋጁ የህክመና ማዕከላት ጉብኝት Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zod_jT1VMk0
የዜና ቪዲዮዎች የኮሮናቫይረስን ለመከላከል የጤና ባለሙያዎች ለህብረተሰቡ ያቀረቡት ጥሪ Tibebu Kebede Mar 26, 2020 0 የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይዛመት ሁሉም የህብረተሰብ ከፍል ኃላፊነቱን እንዲወጣ የጤና ባለሙያዎች ያቀረቡት ጥሪ