ምክር ቤቱ የተለያዩ አዋጆችንና ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ከ630 ሚሊየን ብር በላይ በጀት በማጽደቅ ጉባዔውን አጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 3ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ለፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ከ630 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀትና የተለያዩ አዋጆችን በማጽደቅ ዛሬ አጠናቀቀ።
የክልሉ ምክር ቤት ትናንት የተጀመረው ጉባኤ በበጀት አመቱ በክልሉ ለተከናወኑ መደበኛና…