Fana: At a Speed of Life!

የሰኔ 30 የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሰኔ 30 አረንጓዴ አሻራ ቀን "ኢትዮጵያን እናልብስ"መርሃ-ግብር በዛሬው ዕለት በበአርባ ምንጭ ከተማ ችግኞችን በመትከል ተጀምሯል። በመርሃ ግብሩ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በሳዑዲ ዓረቢያ የሚገኙ ዜጎቻችንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ የተቀናጀ ጥረት በመደረግ ላይ ይገኛል። በዚህ መሰረትም በትናትናው ዕለት 2 ሺህ 257 ዜጎች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ…

አሜሪካ በኢራን በሚደገፉ የኢራቅ እና ሶሪያ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የአየር ላይ ጥቃት ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን በሚደገፉ የኢራቅ እና የሶሪያ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የአየር ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የአየር ላይ ጥቃቱ ታጣቂ ቡድኖች ኢራቅ በሚገኘው የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ ለፈጸሙት የድሮን ጥቃት አጸፋዊ ምላሽ መሆኑን የአሜሪካ መከላከያ…

የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ። አቃቤ ህግ በሞት እንዲቀጣ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም 4 የቅጣት ማቅለያ በማቅረቡ ቅጣቱ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀል ፍርድ ቤቱ ወስኗል፡፡ የቅጣት…

ኢትዮጵያ በ2014 ዓ.ም 906 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን የምግብ ዘይት ፍጆታ እንደሚኖራት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የምግብ ዘይት ፍጆታ በሀገር በቀል አምራች ኢንዱስትሪዎች ለመሸፈን በሚደረገው ጥረት በገጠሙ ተግዳሮቶች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል እና የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር…

የትራንስፖርት እጥርቱን ለማቃለል በአጭር ጊዜ የ200 አውቶብሶች ግዥ ሊፈጸም ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የትራንስፖርት እጥርቱን ለማቃለል የ200 አውቶብሶች ግዥ ሊፈጸም መሆኑን የከተማዋ የመንግስት ግዥ እና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት አስታውቋል። የተቋሙ ስራ አስኪያጅ አቶ ቢቂላ ገላና ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት…

የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው መቀጠል አለባቸው-አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች በሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን ተሳትፎ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጠየቁ። በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ ሃገራዊና ክልላዊ ልማት ላይ የጀመሩትን…

ሱዳን በዳርፉር የጦር ወንጀል የፈጸሙ የቀድሞ ባለስልጣናትን አሳልፋ ለመስጠት ተስማማች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በዳርፉር የጦር ወንጀል በመፈጸም የሚፈለጉ የቀድሞ ባለስልጣናትን ለዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት አሳልፋ ለመስጠት ተስማምታለች፡፡ ውሳኔው በቅርቡ በሱዳን ጉብኝት ያደረጉት የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ተሰናባች ዓቃቤ…

በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች። ወይዘሮ ራቢያ ሸምሰዲን በትላንትናው ዕለት ነው ሶስት ወንድ ልጆችን የተገላገለችው። በደሴ ከተማ ሮቢት ሰፈር ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ራቢያ የምጥ ስሜት ስለተሰማት ወደ…

በትምህርት ዘርፍ የሰኔ 30 አረንጓዴ አሻራ ቀን “ኢትዮጵያን እናልብስ”መርሃ-ግብር ነገ በአርባ ምንጭ ከተማ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ዘርፍ የሰኔ 30 አረንጓዴ አሻራ ቀን "ኢትዮጵያን እናልብስ" ሀገራዊ መርሃ-ግብር ነገ በአርባምንጭ ከተማ ይጀመራል። በመረሃ-ግብሩ ለመሳተፍ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ፣ የትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች፣የ12…