Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል ምክር ቤት ከ630 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ባካሄደው ሶስተኛ አስቸኳይ ጉባኤው ከ630 ሚሊየን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ጉባኤ ተጨማሪ በጀቱን ያፀደቀው የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ ሀሰን አማካኝነት በቀረበው የበጀት…

በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጅ ኬንያውያን የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ተካሄደ። የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ላይ የኬንያ የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣናት የተገኙ ሲሆን ኢትዮጵያ በአረንጓዴ አሻራ ቀጠናውን ለማስተሳሰር…

ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ውህደት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ትሰራለች – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ለማምጣት እና ቀጠናዊ ትብብር እንዲጎለብት ጠንካራ ፍላጎት እንዳላት የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ከጅቡቲ፣ ኬንያ፣ ሶማሊያ፣ እና ሱዳን የገንዘብ…

ቦርዱ እስካሁን የ221 ምርጫ ክልልች ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አባበ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከተከናወነባቸው 440 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫዎች እስካሁን የ221 ውጤት መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኮሙዩኒኬሽን አማካሪ ሶሊያና ሽመልስ አንድ የምርጫ ጣቢያ…

የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ስርጭት ላይ ጫና እያሳደረ ነው – የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሰሞኑን በተፈጠረው የኤሌክትሪክ መቆራረጥ የውሃ ምርት እና ስርጭት ላይ ከፍተኛ ጫና እያሳደረ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣኑ የኤሌትሪክ መቆራረጥ ችግሩ በአቃቂ ጉድጓዶች እና ግፊት መስጫ…

የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ ነበር – ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ከሰብዓዊ መብቶች አጠባበቅ አንጻር በብዙ መልኩ የተሳካ እንደነበር የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ድምፅ መስጫ ቀን የተደረገ…

“ኢትዮጵያን እናልብስ” የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኢትዮጵያን እናልብስ” በሚል መሪ ቃል 3ኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ የመትከል መርሀ ግብር በሀዋሳ ከተማ ተጀመረ፡፡ የዘንድሮው ሀገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሐዋሳ ከተማ 3 ሚሊየን ችግኞችን…

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና የኢንዱስትሪ ትስስር ፖሊሲ የህግ ማዕቀፎች ማረጋገጫ አውደ ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ምርምር ተቋማትና የኢንዱስትሪ ትስስር ፖሊሲ የህግ ማዕቀፎች ማረጋገጫ አውደጥናት በቢሾፍቱ ከተማ ተካሄደ። ዩኒቨርሲቲዎች፣ የምርምር ተቋማት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት፣ መንግስትና ኢንዱስትሪዎችን የሚያስተሳስር…

ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የመስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት የቁልምሳ ምርምር ማዕከል 71 ሔክታር መሬት ማልማት የሚያስችል የመስኖ መሰረተ ልማት ፕሮጀክት አስገንብቶ በዛሬው ዕለት አስመርቋል። የመስኖ ልማት ፕሮጀክቱ በ ኤ ጂ ፒ አማካኝነት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…

የጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ 22 ዓመት ከ6 ወር የእስር ቅጣት ተወሰነበት

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ-አሜሪካዊው ጆርጅ ፍሎይድ ገዳይ ዴሬክ ሾቪን 22 አመት ከ6 ወራት የእስር ቅጣት ተወሰነበት፡፡ የቀድሞው ፖሊስ ባልደረባ የሆነው ሾቪን ጆርጅ ፍሎይድን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደሉ ይታወሳል፡፡ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት የተፈጸመው ግድያ…