Fana: At a Speed of Life!

በሚዛን አማን ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት ሰዎችን በጫነች ባጃጅ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የቤንች ሸኮ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በአደጋው ህይወታቸው ካለፈው በተጨማሪ በአራት ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን በቤንች ሸኮ ዞን ትራፊክ ፖሊስ መምሪያ…

750 ሚሊየን ብር ወጪ የሚደረግበት የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ በይፋ ተጀመረ፡፡ በ750 ሚሊየን ብር የሚገነባው ሁለተኛው ዙር የጅግጅጋ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ሥራ በቻይናው የሲቪል ስራ…

ከዛሬ ጀምሮ በየቀኑ ከሳዑዲ በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎች ይመለሳሉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየቀኑ እስከ ስድስት በሚደርሱ የሳዑዲና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራዎች በማቆያ ጣብያዎች የነበሩ ዜጎችን የሚመለሱ ይሆናል። ዜጎችን በስፋት ወደ አገር የመመለስ ሥራ ዛሬ የሚጀመር ሲሆን ቁጠራቸው ከ2ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን ከጅዳ…

በሁለት ኢትዮጵያን እና አንዲት ስፔናዊት የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የህወሃት ርዝራዥ በሚንቀሳቀስበት አካባቢ የሰብዓዊ ድጋፍ በሚያደርጉ ሁለት ኢትዮጵያን እና አንድ ስፔናዊት ላይ ጥቃት ፈፀመ ። አቢ አዲ በተባለ ስፍራ ድንበር የለሽ የሀኪሞች ቡድን ሰራተኛ በሆኑ ሰዎች ላይ በአሸባሪዉ…

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አርማውን ቀየረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በተለያዩ ምክንያቶች አርማ መቀየሩን ይፋ አድርጓል፡፡ አርማውን ለመቀየር በርካታ ምክንያቶች መኖራቸውን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን የሰው ኃይል አስተዳደር ምክትል ዘርፍ ኃላፊ ረዳት ኮሚሽነር ታምራት ዳባ ተናግረዋል።…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ መስኮች ከፍ እንድትል ያደርጋል-ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች ከፍ እንድትል የሚያስችላት መሆኑን የውሃ ጉዳይ ተመራማሪና የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና የውሃ ጉዳዮች…

የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት የኢትዮጵያን የቡና ልማት ለማገዝ 42 ተሽከርካሪዎችን ድጋፍ አድጓል። ህብረቱ ድጋፉን ያደረገው በኢትዮጵያ የቡና ምርትን በማስፋፋት የዘርፉን ተጠቃሚነት ለማሳደግ መሆኑ ተገልጿል። በዚህም ለኦሮሚያ ክልል 18፣ ለደቡብ ክልል 9፣…

ፍርድ ቤቱ የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የህወሓት ሽብር ቡድን አባላት ሕንፃዎች በገለልተኛ አስተዳዳሪ ተይዘው እንዲተዳደሩ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሰኔ 16፣ 17 እና 18 ቀን 2013 ዓ.ም…

ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች የላሙ ወደብን እንዲጠቀሙ ጥሪ ቀረበላቸው፡፡ የኬንያ የወደቦች ባለሥልጣን ዋና ኃላፊ ኢንጂነር አብዱላሂ ሰመተር ኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች በወደቡ እንዲጠቀሙ ጥሪ ማቅረባቸውን በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ ያመላክታል፡፡…

ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎች አበረከተ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውሉ 20 ሺህ የቀርከሃ አልጋዎችን ለጤና ሚስኒስቴር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የቀርከሃ አልጋዎቹ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት( ጂ አይ ዜድ) በተገኘ ድጋፍ የተሰሩ መሆኑን ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር…