የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የምስጋናና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የምስጋና እና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ። በሚሊኒዬም አዳራሽ በተካሄደው የምስጋና እና የገቢ መሰባሰቢያ መርሃ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አህመድን ጨምሮ…
ቢዝነስ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ የንግዱን ማህበረሰብ አስጠነቀቀ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ህግ ወጥ ተግባራትን ለሚፈፅሙ የንግዱ ህብረተሰብን አስጠንቅቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊአቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የእንጦጦ ፕሮጀክትን ጎበኙ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአዲስ አበባ እንጦጠ እየተካሄደ ያለውን የእንጦጦ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጉብኝቱን አስመልክቶ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ፥ ከተሞቻችን አንጡራ ሀብት በውስጣቸው ይዘዋል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምእራብ ሸዋ ዞን ለሚገነባው የመከላከያ ካምፕ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ለሚገነባው የመከላከያ ካምፕ በዛሬው እለት የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ የሚገነባው የሻለቃ መኖሪያ ካምፑ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ደንዲ ወረዳ አዋሽ ቦሌ ቀበሌ የሚገነባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር፣ የክልሎችና ተጠሪ ተቋማት የጋራ ኮሚቴ የኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ስራዎችን ገመገመ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤና ሚኒስቴር፣ የክልሎችና ተጠሪ ተቋማት የጋራ ኮሚቴ በኮሮና ቫይረስ ቅድመ መከላከል ዙሪያ የተሰሩ ስራዎችን ገመገመ። የጤና ሚኒስቴር፣ የክልሎችና ተጠሪ ተቋማት የጋራ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ሲያደርግ የቆየውን ስብሰባ አጠናቋል። በስብሰባው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዳማ ጄነራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ፣ ደብረ ታቦርና ዋቻሞ ዩኒቨስቲዎች ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዳማ ጄነራል ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ፣ ደብረ ታቦርና ዋቻሞ ዩኒቨስቲዎች በተለያየ የሙያ ዘርፍ ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎቻቸውን በዛሬው እለት አስመርቀዋል። የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃ በመደበኛ እና በተከታታይ መርሀግብር ያስተማራቸውን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ። ፕሬዚዳንቱ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሚል ነው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ያወጁት። ትራምፕ ባደረጉት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ለሚገኙ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች 31 አምቡላንሶች ተከፋፈሉ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማው ለሚገኙ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች 31 አምቡላንሶችን አከፋፈለ። የጤና ቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ እንደገለፁት፥ አምቡላንሶቹ የድንገተኛ አደጋን ጨምሮ የእናቶችና የህፃናትን ህክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና በስራ አጥነት ችግሮችና በስራ ፈጠራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረቱን በስራ አጥነት ችግሮችና በስራ ፈጠራ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ሃገር አቀፍ የውይይት መድረክ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ላይ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ ኢንዱስትሪዎችና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ክልሎች ካርታ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Mar 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ክልሎች ካርታን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ። የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮችና የሲቪክ ማህበራት ተወካዮች የተካፈሉበት፥ የምርጫ ክልሎች ይፋ የሚደረጉበት የውይይት መድረክ ተካሄዷል። በመድረኩ ላይ የምርጫ…