Fana: At a Speed of Life!

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከሶማሌ ላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት የበርበራ ወደብ ኮሪደር ምርቃት ላይ የተሳተፋ የሶማሌ ክልል ልዑካን በሀርጌሳ ከተማ አቀባበል…

የመተከል ተፈናቃዮች በቂ ሰብዓዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸውና የጸጥታ ስጋት እንዳይገጥማቸው እየተሠራ ነው – የተፈናቃዮች አስመላሽ ግብረ ኀይል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመተከል ዞን ተፈናቅለው የቆዩ ዜጎችን ወደ ቀያቸው በመመለስ የማቋቋም ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ ወደ ማንዱራ፣ ድባጤ፣ ቡለንና ዳንጉር ወረዳዎች በመመለስ በአንድ ማዕከል ለጊዜው እንዲቆዩ እንደሚደረግ የተፈናቃዮች አስመላሽ የቴክኒክ…

በመዲናዋ የክረምት የበጎ ፈቃድ አግልግሎት ማስጀመሪያ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በበጋ በጎ ፍቃድ መርሃ ግብር ከ870 ሚሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ በጎ ፍቃደኝነት ለመደጋገፍና መግባባት በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የክረምት በጎ ፍቃድ መርሃ ግብርን በዛሬው ዕለት…

የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጠየቀች፡፡ ኢትዮጵያ ለፀጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በጻፈችው ደብዳቤ ሱዳን…

በካናዳ በበጀት ዓመቱ ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ከ376 ሺህ ዶላር ባላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ በካናዳ በተለያዩ ግዛቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ከ376 ሺህ ዶላር ባላይ ገቢ መሰብሰቡን በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ በካናዳ የተቋቋመው የጥምረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የማኒቶባ ቻፕተር በካናዳ የኢትዮጵያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በነገው እለት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ክፍት እንደሚሆኑ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ክፍት እንደሚሆኑ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት ለ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሰኞ በተዘጉ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምትክ ነገ የሥራ ቀን እንደሚሆን መገለጹን…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር ሬና ጌላኒ እና ምክትል ዳይሬክተር ጋዳ ኤልታሂር ጋር…

የምርጫ ውጤትን ጨምሮ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልሎች መድረሳቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ምርጫ ማስተባበሪያ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ውጤትን ጨምሮ የምርጫ ቁሳቁስ ከሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች ወደ 13ቱ የምርጫ ክልሎች መድረሳቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ምርጫ ማስተባበሪያ አስታወቀ፡፡ የማስተባበሪያው ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ አክሊሉ ለጣቢያችን እንዳሉት፥ ከ1 ሺህ 128ቱ ምርጫ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በህዳሴ ግድብ የመረጃ ልውውጥ ላይ ትኩረት ባደረገ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መረጃ ልውውጥ ላይ ትኩረቱን ባደረገ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ፡፡ በበይነ መረብ የተካሄደው ስብሰባ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበር ፌሊክስ…

በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እና ሀብት ሳተላይት ለማምጠቅ የተለያዩ መስረተ ልማቶችን ለሟሟላት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች እና ሀብት ሳተላይት ለማምጠቅ የተለያዩ መስረተ ልማቶችን ለሟሟላት እየተሰራ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ምክትል ዋና ዳሬክተር ዶክተር የሺሁን አለማየሁ ለፋና ብሮድካስቲንግ…