Fana: At a Speed of Life!

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ጉብኝት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ልዑኩ ለአንድ ሳምንት በሚኖረው ቆይታ በክልሉ ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች ይመለከታል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች…

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ሰላማዊ ድርድር በማድረግ የሀገሪቱን ጥቅም ማስከበር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የሚመክር የምሁራን የውይይት መድረክ በዛሬው እለት ተካሄዷል። በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ በሆነው የህዳሴ ግድብና የአባይ ወንዝ ላይ የመከረውና የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ያዘጋጀው የውይይት መድረክ በአዲስ…

ከውጭ የሚገቡ የግብርና ውጤቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከውጭ የሚገቡ የግብርና ውጤቶችን በሀገር ውስጥ ምርት በመተካት የሀገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። በአርሲ ዩኒቨርስቲ በኢኮኖሚክስ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ  በሃይሉ ዘነበና ደቹ ቱፋ እንደሚያስረዱት፥ ኢ-ሚዛናዊ የንግድ…

ኢትዮጵያ በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ ያከናወነቻቸው ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች የተፋሰሱን ሀገራት ከግብፅ ነጥላ ከጎኗ እንድታሰልፍ አስችሏታል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአባይ ተፋሰስ ዙሪያ ያከናወነቻቸው ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራዎች የተፋሰሱን ሀገራት ከግብፅ ነጥላ ከጎኗ እንድታሰልፍ ማስቻሉን የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ።                          ድርድሩ የምትፈልገውን ያላመጣላት ካይሮ…