ስፓርት የቀጣዩ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘሙ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በቀጣዩ ሳምንት የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ማራዘሙን አስታወቀ። ማህበሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ዓለም ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በሚል የቀጣዩን ሳምንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከዑጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ ጋር ተወያይተዋል። በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሚመራው ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በአባይ ተፋሰስ ሀገራት ጉብኝት በማድረግ ለአባል ሀገራቱ መሪዎች ኢትዮጵያ…
ጤና ፆምና የጤና ጠቀሜታው Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፆም በበርካታ ህዝቦች የሚከወን እና በተለይም በሀይማኖታዊ ስነ ስርዓቶች ላይ ከፍተኛ ስፍራ የሚሰጠው ተግባር ነው። ከዚህ ቀደም በኒው ሜዲካል ጆርናል መጽሄት ላይ የወጣው የጥናት ውጤት እንደሚያሳየው በቀን ከ16 እስከ 18 ሰዓት ምግብ ሳይመገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ አቶ በረከት ስምኦን ላይ ዓቃቤ ህግ ያቀረባቸውን ክስ መርምሮ ውሳኔ ለመስጠት ለሚያዚያ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ቀጠረ። ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት በዋለው ችሎት በዓቃቤ ህግ እና በተከሳሾቹ መካከል የነበረው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮሮና ቫይረስ ጎረቤት ሱዳን እና ኬንያ ገባ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የመጀመሪያዋን የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ማግኘቷን አስታወቀች። የሃገሪቱ ጤና ሚኒስትር ሙታይ ካግዌ እንዳሉት ከሳምንት በፊት ከአሜሪካ የመጣች ሴት የቫይረሱ ተጠቂ መሆኗ ተረጋግጧል። አሁን ላይም ግለሰቧ በጥሩ ጤንነት ላይ የምትገኝ ሲሆን…
ጤና በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 2ኛው ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ መጀመሩን የደቡብ ክልል ህብረተሰብ ጤና አንስቲትዩት ገለፀ። የአንስቲትዩቱ ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን እንዳሉት ክትባቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂወች ላይ አፀፋዊ እርምጃ ወሰደች Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በኢራን ይደገፋሉ ባለቻቸው ታጣቂ ቡድኖች ላይ አፀፋዊ እርምጃ መውሰድ መጀመሯ ተነገረ። ትናንት አንድ የአሜሪካ እና የእንግሊዝ ወታደር እንዲሁም አሜሪካዊ ተቋራጭ በኢራን ይደገፋሉ በተባሉ ታጣቂ ቡድኖች በተፈጸመ የሮኬት ጥቃት መገደላቸው…
ስፓርት ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ላይ የነበሩ አትሌቶችን በተነ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ካምፕ አስገብቷቸው የነበሩ አትሌቶችን በተነ። በቶጎ ሎሜ መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ በታቀደው 6ኛው የአፍሪካ ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ ያተኮረው ጉባኤ ተጠናቀቀ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ዘለቄታዊ እድገት ላይ በማተኮር በባህርዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው የምሁራን ጉባኤ ተጠናቀቀ። ጉባኤው “የጋራ ራዕይና ግብ ለአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ አንድነትና ሁለንተናዊ ስኬት” በሚል መሪ ቃል ነው የተካሄደው።…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ የቡድኑን ዋና እና ረዳት አሰልጣኞቹን አገደ Tibebu Kebede Mar 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ሥራ አመራር ቦርድ በዋና አሰልጣኝ፣ ረዳት አሰልጣኞች እና የግብ ጠባቂ አሰልጣኝ ላይ ጊዜያዊ እገዳ መጣሉን አስታወቀ። የስፖርት ማህበሩ ሥራ አመራር ቦርድ ባደረገው ስብሰባ የዋናውን እግር ኳስ ቡድን ወቅታዊ አቋም…