Fana: At a Speed of Life!

በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣሊያን በኮሮና ቫይረስ የሟቾች ቁጥር 197 መድረሱን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 4 ሺህ 600 መድረሱንም ነው ያስታወቁት። በአንድ ቀን ብቻ 49 ሰዎች መሞታቸውንም ገልጸዋል፤ ይህም ቫይረሱ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአዳማ ከተማ የተገነባውን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ በይፋ ስራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የተገነባውን የኢትዮ ችክን የጫጩት ማስፈልፈያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀመሩ። በምርቃት ስነ ስርአቱ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ…

ለበልግና መኸር እርሻ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ይሰራጫል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጭው የበልግና መኸር እርሻ ስራ 15 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ ሊሰራጭ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርናው ዘርፍ ምርታማነትን ለማሳደግ የግብአት አቅርቦት ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል። ይህን እውን ለማድረግም…

የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዳውሮ ዞን ነዋሪዎች ጋር በተርጫ ከተማ ሁለገብ ስታዲየም ለተሰባሰበው የአካባቢው ነዋሪዎች መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች የሀገራቸውን ዳር ድንበር አሳልፈው አይሰጡም…

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የክልሉ ፖሊስ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ኦሮሚያ ወለጋ ዞኖች ውስጥ የኦነግ ሸኔ አባላት እየፈጸሙት ያለውን ህገ ወጥ ድርጊት ለማስቆም ከምን ጊዜውም በላይ የተጠናከረ እርምጃ እየወሰደ እንደሆነ አስታወቀ። የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን ጎበኙ። አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኘውን እና በሃገር ውስጥ የቫይረሱን ስርጭት መቆጣጠሪያና የመረጃ ማዕከል…

ኢትዮጵያ በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ እየተካፈለች ነው። ምክር ቤቱ ለአንድ ወር የሚያካሂደውን 43ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ ላይ ይገኛል። በስብሰባው ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ…

የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ባለፉት ሰባት ወራት ለ1 ነጥብ 67 ሚሊዮን ዜጎች ስራ መፈጠሩን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሃገር አቀፍ ደረጃ የስራ ዕድል ፈጠራ እንቅስቃሴ በተቀናጀ መንገድ በውጤት ተኮር ስርዓት መመራት እንዳለበት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ። የስራ ዕድል ፈጠራ ብሄራዊ ምክር ቤት የሰባት ወራት ስራ አፈጻጸም ዙሪያ በሻራተን…

የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ መረጃን በተመለከተ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ…

10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላት መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ91 ሚሊየን ብር 10 የግብርና ሜካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ከ8 የህብረት ስራ ማህበራትና ከሁለት ስራ ፈጣሪ ኤጀንሲዎች ጋር…