Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለሴት መምህራን ስጦታ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገሪቱ በመንግስት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚሰሩ ሴት መምህራን የተለያዩ ስጦታዎችን አበረከተ። ኢትዮ ቴሌኮም “ትውልድ በመቅረጽ እና በማነጽ ጉልህ ሚና ያላቸው ሴት መምህራንን…

የዓለም ባንክ ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 25 ሚሊየን ዶላር ለመስጠት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም ባንክ ለአዲስ አበባ ከተማ ተማሪዎች ምገባ መርሃ ግብር 25 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለመስጠት ወሰነ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ ዳይሬክተር ካሮላይን ተርክ ጋር…

የሰላም ሚኒስቴር ምርጫው ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በቅንጅት ለመስራት የሚያግዘውን ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከጀስቲስ ፎር ኦል ፒ ኤፍ - ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በሰላምና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የምክክር፣ የስልጠና እና የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ የፀጥታ እና ፍትህ አካላትን አቅም…

የትምህርትና ስልጠና ተቋማት የዲፕሎማሲ ኃይል መሆን ይጠበቅባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርትና ስልጠና ተቋማት ብቁ የሰው ኃይል በማፍራትና ምርምር ከማከናወን ባለፈ የዲፕሎማሲ ኃይል መሆን እንደሚጠበቅባቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ገለፁ። "የዩኒቨርሲቲ እና የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና…

ብሔራዊ የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ ስራን ምቹና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል ብሔራዊ የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ይፋ ሆነ። አገልግሎቱ ዜጎች ኢንተርኔትን ተጠቅመው የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ አገልግሎትን፣ የንግድ ስራ አጀማመርና ፈቃድ አወጣጥ ሂደትን እንዲሁም…

ከ1 ቢሊየን በላይ የአንድሮይድ ስማርት ስልኮች የመጠለፍ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ1 ቢሊየን በላይ የሚሆኑ የአንድሮይድ ስልኮች በደህንነት ማዘመኛ ስለማይጠበቁ የመጠለፍ አደጋ እንደተቀደነባቸው ተገለፀ። በአንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ የተታየው ክፍተት በዓለም ዙሪያ የሚገኙ በቢሊየን የሚቆጠሩ ስማርት ስልኮች ተጠቃሚዎች…

አሜሪካ በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ተጨማሪ የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በምስራቅ አፍሪካ የበረሃ አንበጣን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት ተጨማሪ የ10 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ። የአሁኑ ድጋፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ በኬንያ እና ሶማሊያ የበረሃ አንበጣን…

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ጥቅል ኢኮኖሚው ላይ መስራት እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸቀጦች የዋጋ ንረትንና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ጥቅል ኢኮኖሚው ላይ መጠነ ሰፊ ስራዎችን መሰራት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ገለጹ። የአገልግሎትም ሆነ የቁሳቁስ የመሸጫ ዋጋ በተከታታይ ሲጨምር የዋጋ ንረት ተከስቷል ማለት እንደሚቻል…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ከባሕሬን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የልዑካን ቡድን ከባሕሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሼኻ ራና ቢንት ኢሳ አል ኻሊፋ ጋር ተወያየ። በውይይታቸውም አምባሳደር ብርቱካን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የዓረብ ሊግ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ውድቅ አደረገች። የዓረብ ሊግ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ ባለፈው ረቡዕ ባካሄደው ስብሰባው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የግብፅን አቋም…