Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ማዕከላዊ የነርቭ ክፍልን ሊያጠቃ እንደሚችል የቻይና የህክምና ባለሙያወች አስጠንቅቀዋል። ቫይረሱ በስርዓተ ነርቭ ላይ የሚያደርሰው የጤና ችግር በልብ እና በመተንፈሻ አካላት ላይ ከሚያደርሰው ጉዳት የከፋ መሆኑን በቤጂንግ የዲታን…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲስ አበባ የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን ከተማዋን አጽድተዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከአዲስ አበባ የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ጋር በመሆን በመዲናዋ የጽዳት ዘመቻ አካሂደዋል። የጽዳት ዘመቻው “ቆሻሻ አስተሳሰብን እና ቆሻሻን ከከተማዬ አጸዳለሁ” በሚል መሪ ቃል ነው በዛሬው እለት የተካሄደው።…

አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ የውይይት መድረክ ተካሄዷል። መድረኩ “የሎጅስቲክስ ዘርፍ ሪፎርም" በሚል ርዕሰ የተካሄደ ሲሆን፥ በመድረኩ ላይ የሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የትራንስፖርት ሚኒስትሯ…

ኢትዮጵያ የዓመቱ ምርጥ የመካነ ቅርስ ስፍራዎች መዳረሻ ሀገር በመሆን የፓትዋ ሽልማትን አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ የቅድመ ታሪክ ቅሪተ አካልና መካነ ቅርስ ሥፍራዎች መዳረሻ ሀገር በሚል በጀርመን በየአመቱ በሚካሄደው የፓትዋ ሽልማት አሸናፊ ሆነች። የፓሲፊክ አካባቢ ተጓዦች ማህበር (ፓትዋ) ሽልማት በየአመቱ በጀርመን በሚካሄደው የበርሊን…