Author
Tibebu Kebede 8243 posts
የህዳሴ ግድብ የሃገር ሉዓላዊነት መገለጫ በመሆኑ ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሁሉም ሊረባረብ ይገባል-የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የትውልድና የሃገር ሉዓላዊነት መገለጫ በመሆኑ ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሁሉም ዜጋ ሊረባረብ እንደሚገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ገለጹ።
የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮቹ በግድቡ የድርድር ሂደት፣…
ሱዳን የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የአረብ ሊግ የግብፅን አቋም በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሃሳብ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአረብ ሊግ ሀገራት የህዳሴ ግድብን በተመለከተ ግብፅን አቋም በመደገፍ ያወጣውን የውሳኔ ሀሳብ ሱዳን ውድቅ ማድረጓ ተገልጿል።
የግብፅ መንግስት በካይሮ በተካሄደው 153ኛ የዓረብ ሊግ ሀገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ነው በህዳሴ ግድብ ድርድር…
ብልፅግና የሀገር ህልውናን ለመታደግ ድርብ ሃላፊነት የወሰደ ፓርቲ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብልፅግና የሀገር ህልውናን ለመታደግ ድርብ ሃላፊነት የወሰደ ፓርቲ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።
የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና ከየካቲት 17…
አምባሳደር ማህሌት ሃይሉ ከአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ማህሌት ሃይሉ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በአሁኑ ወቀት በዓለም አቀፍ ደረጅ እየተስፋፋ የመጣውን የጦር መሳሪያ ዝውውር…
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባቢሌ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የስድስት ሰዎች ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ።
አደጋው ከሀረር ወደ ጅግጅጋ ይጓዝ የነበረ ሚኒባስ ከባቢሌ ከተማ ወደ ገመቹ ቀበሌ እየተጓዘ ከነበረ ባለ ሦስት…
ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት የ ዩኤን ሃቢታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ከተባበሩት መንግስታት ዩ ኤን ሃቢታት የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ኦማር ሳይላ ጋር ተወያይተዋል።
ውይይታቸው በሚኒስቴሩ የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ የትኩረት አቅጣጫዎችና በከተማ ልማት…
አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገለፀ።
አቶ አቤ ሳኖ በዛሬው እለት በአምባሳደርነት የተሾሙትን የቀድሞውን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊናን ተክተው ስራቸውን መጀመራቸው ተነግሯል።
አዲሱ…
የጃፓን መንግስት ለከተሞች የደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ድጋፍ ሊያደርግ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በጃፓን ፉኮካ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ከሆኑት ማጹፉጂ ኮጂ ጋር ተወያይተዋል።
በዚህ ወቅትም ዩኒቨርሲቲው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ እና በባህርዳር ከተሞች ከደረቅ ቆሻሻ…
የካራማራ ድል 42ኛ ዓመት ተከበረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው መሪ ዚያድባሬ ጦር በ1969 ዓ.ም ኢትዮጵያን ለመውረር የሞከረበትና ድል የተደረገበት የካራማራ ድል 42ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት ተከበረ።
በዓሉ አዲስ አበባ በሚገኘው የኢትዮ ኩባ የወዳጅነት ፓርክ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…