Fana: At a Speed of Life!

የአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአርሲ ዩኒቨርስቲ የአሰላ ሪፈራልና የማስተማሪያ ሆስፒታል ከ70 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ድጋፍ አገኘ።   ድጋፉ ከስዊድኑ “ሂዩማን ብሪጅ” ከተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት የተገኘ መሆኑ ተገልጿል።  …

ጣሊያን ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን ልትዘጋ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጣሊያን መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ትምህርት ቤቶችን እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ሊዘጋ ነው። ትምህርት ቤቶቹ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ በሚል እንደሚዘጉ የሃገሪቱን ባለስልጣናት ዋቢ ያደረገው…

ለቀናት ብቻ የዘለቀው የአሜሪካና ታሊባን ስምምነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አሜሪካ በአፍጋኒስታኑ ታጣቂ ቡድን ታሊባን ላይ በዛሬው ዕለት የአየር ጥቃት ፈፅማለች። ጥቃቱ የተፈፀመው ዶናልድ ትራምፕ ከታጣቂ ቡድኑ አመራሮች ጋር ጥሩ ውይይት ማድረጋቸውን ከገለፁ ከሰዓታት ቆይታ በኋላ መሆኑ ተጠቁሟል። በሌላ በኩል…

የአራት ክልሎች እንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አመራሮች የምክክር መድረክ ተካሔደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ክልሎች የእንስሳት ሀብት ልማት ቢሮ አመራሮች ከብሔራዊ እንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲቲዩት ጋር የምክክር መድረክ አካሄዱ። በመድረኩ የኦሮሚያ፣ አማራ፣ ትግራይ እና ደቡብ ክልሎች የተሳተፉ ሲሆን፥ መድረኩ መከላከልን መሠረት ያደረገ…

የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ ሲ አይ ኤ ለ 11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሰሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የበይነ መረብ ደህንነት ኩባንያ የአሜሪካው የስለላ ተቋም (ሲ አይ ኤ) ለ11 ዓመታት ብርበራ ፈጽሟል ሲል ከሶታል። ቂሆ 360 የተሰኘው ፀረ ቫይረስ አምራች ኩባንያ ሲ አይ ኤ የቻይናን የአየር ትራንስፖርት፣ የሃይል፣ የሳይንስ ምርምር…

የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 88 በመቶ ተጠናቋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞጆ ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ 88 በመቶ ተጠናቋል። ከሞጆ መቂ ከሚዘልቀው 56 ኪሎ ሜትር ውስጥ የ50 ኪሎ ሜትሩ ግንባታ መጠናቀቁን የግንባታ ሂደቱ በተጎበኘበት ወቅት ተገልጿል። የሞጆ - ሀዋሳ…

የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር አጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አየር መንገዶች በኮሮና ቫይረስ ምክንያት 400 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ማጣታቸውን ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (አያታ) አስታወቀ። የገቢ ቅናሹ ቫይረሱ በቻይና ከተከሰተበት ጊዜ ጀምሮ የተመዘገበ መሆኑም ተገልጿል።…

የ3ኛው ዙር የ8100A የታላቁ ህዳሴ ግድብ የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ የተቀመጠበትን 9ኛ ዓመት አስመልክቶ 3ኛው ዙር የ8100A የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በይፋ ተጀምሯል። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት ታላቁ…

5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ እና ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የአፍሪካ አቪዬሽን ጉባኤ እና ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው "ለአፍሪካ ኢቪዬሽን ኢንዱስትሪ ምቹ ሁኔታን መፍጠር" በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ለሁለት ቀናት በሚካሄደው በዚህ ጉባኤ ከ100 በላይ ዓለም…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ቅርንጫፍ ከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ሠራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ሁለተኛውን ቅርንጫፍ ልደታ አካባቢ ከፈተ። በቅርንጫፉ ምረቃ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና አቶ ባጫ ጊና፥ ባንኩ ከ77 ዓመታት በላይ በዘለቀው…