የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኮካ ኮላ ኩባንያ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በኮካ ኮላ ሊቀ መንበር ጄምስ ኩይንሲ የተመራ ቡድንን በዛሬው እለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋኦ በኢትዮጵያ ለአንበጣ መከላከያ የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Mar 5, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) የ4 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብቷል። የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ አቶ ሳኒ ረዲ እንዳሉት፥ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ…
ፋና 90 በአዲስ አበባ የተከፈተው የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማዕከል Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=aobpDJyKrmo
ፋና 90 የ3ኛው ዙር የ8100A የታላቁ ህዳሴ ግድብ የስልክ መልዕክት የገቢ ማሰባሰቢያ ተጀመረ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=w92UOSMmlLw
ፋና 90 የህዳሴ ግድብ እስከአሁን የተሻገራቸው መሰናክሎችና ቀጣይ ምዕራፎች Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2xaKmOnddGc
ፋና 90 አንጋፋ የማስታወቂያ ባለሙያ የነበሩት ጋሽ ውብሸት ወርቃለማሁ በስራ ባልደረቦቻቸው አንደበት Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ZbETyQXtLw4
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ወቅት በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ችግሮች እንዳይፈጠሩ መሰራት አለበት – ምሁራን Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ወቅት በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች ፖለቲካዊ ቀውስ እና የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ እንዳይጥሉ መሰራት እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ ምሁራኑ ምርጫ በመጣ ቁጥር በማህበራዊ ትስስር ሚዲያ የሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዓመት ዕድሜ ያለው የጭንቅላት ቅሪተ አካል በአፋር ክልል ተገኘ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኦልዶዋንና አሹሊያን የተሰኙ የድንጋይ መሳሪያዎች ከሆሞ ኢሬክተስ የጭኝቅላት ቅሪተ አካላት ጋር በአፋር ክልል የጎና መካነ ጥናት ተገኙ። የጭንቅላት መጠኑ በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ከሚገኙትና ሆሞ ኢሬክተስ በመባል ከሚታወቁት የቅድመ ሰው ዝርያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግምታዊ ዋጋቸው ከ31 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ቀናት ግምታዊ ዋጋቸው 31 ሚሊየን 614 ሺህ 620 ብር የሚገመት የወጪና ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ። የተያዙት እቃዎች አዳዲስና አሮጌ አልባሳትና ጫማዎች፣ የአይን መነጽሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ጊዜ ያለፈባቸው…
ቴክ ፌስቡክ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የዓለም ጤና ድርጅት በገጹ በነጻ እንዲያስተዋውቅ ፈቀደ Tibebu Kebede Mar 4, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌስቡክ ኮሮና ቫይረስን ለመዋጋት ከሚደረገው ጥረት ጋር በተያያዘ የዓለም ጤና ድርጅት በገጹ በነጻ እንዲያስተዋውቅ ፈቀደ። የፌስቡክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ማርክ ዙከርበርግ ቫይረሱን በተመለከተ የሚወጡ የተሳሳቱ መረጃዎችን ለማጥራት የዓለም ጤና…