Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል የስራ ቋንቋዎችን ቁጥር መጨመር ልሳነ ብዙ ሀገረ መንግስት ለመገንባት ያስችላል-ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የስራ ቋንቋዎችን ቁጥር መጨመር ልሳነ ብዙ ሀገረ መንግስት ለመገንባት የሚያስችል መሆኑን ምሁራን ገለጹ። የሚኒስተሮች ምክር ቤት ከአማርኛ ቋንቋ ተጨማሪ አፋን ኦሮሞ፣ ትግርኛ፣ ሶማሊኛ እና አፋርኛ የፌዴራል የስራ ቋንቋ እንዲሆኑ መወሰኑ…

የህዳሴ ግድብን በስጦታ ወይም በሌላ ወገን ይሁንታ የምንገነባው አለመሆኑ ሊታወቅ ይገባል-መንግስት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብን የምትገነባው ግድብ የመገንባት ሙሉ መብት ስላላት መሆኑን አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው እና የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በጋራ…

ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለቱ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቡድኖች ሃዋሳ ከተማ እና ስሑል ሽረ ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያይተዋል። የሃዋሳ ከተማ ቦርድ የቡድኑን የቀድሞ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን በማንሳት ብርሃኑ ወርቁን በጊዚያዊ አሰልጣኝነት መሾሙን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው…

23 የኢራን ፓርላማ አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ ) በኢራን 23  የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተሰምቷል። የምክር ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ፓርላማው ካሉት 290 አባላት ውስጥ 23 የሚሆኑት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን…

በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢፌዴሪ ቆንስላ ጽህፈት ቤት ለመክፈት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የተመራ የልኡካን ቡድን በሀገሪቱ የኢፌዴሪ የቆንስላ ጽህፈት ቤት መክፈት በሚቻልበት ገዳዮች ዙሪያ…

ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጨረራ አመንጪ ቁሶችንና መሳሪያዎችን የሚጠቀሙ ድርጅቶችን ግንዛቤ ማሳደግ ላይ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ ተገልጿል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የጨረራ መከላከያ ባለስልጣን አመራሮች በባለስልጣኑ የስራ እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ውይይት…

ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤት-መር የአስማሚነት ማዕከላትን ለማጠናከር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የኢትዮጵያ የማስማማት እና የግልግል ዳኝነት ማዕከል በፌደራል ፍርድ ቤቶች ውስጥ የተቋቋሙ ፍርድ ቤት-መር…

በኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ ከቢራ አምራቾች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲሱ ኤክሳይስ ታክስ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ እየተፈጠሩ ያሉ ብዥታዎችን ሊያጠራ የሚችል ውይይት ከቢራ አምራቾች ጋር ተካሄደ። ውይይቱን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ መምራታቸውን ከገቢዎች…

ባለስልጣኑ ከቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣2012 (ኤ ቢ ሲ) በሀገሪቱ ከሚገኙ ቅርሶች እድሳት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የተጠናከረ ስራ መጀመሩን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን አሰታውቋል። የባለስልጣኑ የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክተር አቶ ሃይሉ ዘለቀ ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ለተለያዩ የሥራ ሃላፊዎች የአምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በመወከል በተለያዩ ሀገራት ለሚያገለግሉ የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።   በዚህ መሰረትም ፦   1. አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ 2. ወይዘሮ የአለም ፀጋይ…