Fana: At a Speed of Life!

የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው የአፍሪካ ሀገራት ቁጥር 6 ደርሷል

አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸው ሀገራት ቁጥር ስድስት መድረሱ ተገልጿል። በቅርቡ በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት በመዛመት ላይ ይገኛል። አሁን ላይም ቫይረሱ ከ70 በላይ በሆኑ…

በማሊ በተፈፀመ ጥቃት 6 ወታደሮች ተገደሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በማሊ በደረሰ ጥቃት የ6 ሰወች ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡ በማሊ በሞንዶሮ ከተማ  ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ስድስት ወታደሮች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል ፡፡ በአጸፋውም የሃገሪቱ ወታደራዊ ሃይል ባደረሰው የአየር ጥቃት በታጣቂዎች ላይ…

የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል። በአዲስ አበባ ከተማ በመካሄድ ላይ የሚገኘውን ጉባዔ የአፍሪካ ኢንተርኔት ሶሳይቲ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ያዘጋጀው ሲሆን፥ እስከ የካቲት 26 2012…

ምስራቅ ኢትዮጵያ የሚታወቅበትን የፍቅርና የአብሮነት እሴት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 24 ፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደርና የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፖርቲ መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ቀጥሎ እየተካሄደ ይገኛል።   እየተካሄደ በሚገኘው ስልጠና ላይም የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሃመድ ፣የሐረር ክልል…

ታሊባን በአፍጋኒስታን ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት እንደሚቀጥል ገለጸ

አዲስ አበባ ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ታሊባን በአፍጋኒስታን የመንግስት ወታደሮች ላይ የሚፈጽመውን ጥቃት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል። ታሊብን  በአፍጋኒስታን ዘላቂ ሰላምን ማስፈን  የሚያስችል  የሰላም ስምምነት ከአንድ ቀን በፊት ከአሜሪካ ጋር መፈራረሙ ይታወቃል።…

በአፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የተመራ የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ይፋዊ የስራ ጉብኝት አደረገ። የኢትዮጵያ ልኡክ በጅቡቲ ጉብኝቱን ያደረገው በሀገሪቱ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት መሃመድ አሊ ሁመድ በቀረበለት ግብዣ ነው።…

ትዊተር ሰራተኞቹ ቤት ውስጥ ሆነው እንዲሠሩ  አዘዘ

አዲስ አበባ፣የካቲት 24፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የኮሮቫ ቫይረስ ስርጭትን ለማስቆም ሰራተኞቹ ከቤታቸው ሳይወጡ ስራቸውን እንዲያከናውኑ  ማዘዙ  ተሰምቷል፡፡ ተቋሙ በሆንግ ኮንግ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ  የሚገኙ ሰራተኞቹ  ቤት ውስጥ ሆነው መስራት  ግዴታቸው  መሆኑን ገልጿል። ከዚህ…

የሰላም ሚኒስቴርና የሲቪክ ማህበራት በአጋርነት መስራት የሚያስችላቸው የትብብር ማእቀፍ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴርና የሲቪክ ማህበራት በአጋርነት መስራት የሚያስችላቸው የትብብር ማእቀፍ መዘጋጀቱ ተገለፀ። በዛሬው እለትም በተዘጋጀው ማዕቀፍ ላይ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ በመካሄድ ላይ ይገኛል።…