Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲስ አበባ የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር አባላት ጋር ተወያዩ። የታክሲ ባለንብረቶች ማኅበር አባላቱ ከውይይቱ ቀደም ብሎ ሸገርን የማስዋብ እና እንጦጦ ላይ እየተካሄዱ ያሉ ሥራዎችን ጨምሮ፥ በአዲስ አበባ…

ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎች አስወነጨፈች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 23 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሁለት ሚሳኤሎች ማስወንጨፏን የሃገሪቱ ጦር አስታወቀ። ሚሳኤሎቹ ከሃገሪቱ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ወደ ጃፓን ባህር የተወነጨፉ ናቸው። የአሁኑ ሙከራ የፈረንጆቹ 2020 ከገባ በኋላ የመጀመሪያዋ ሲሆን፥ ባለፈው ህዳር ወር ላይ…