የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ክትትል የሚያደርግ ብሄራዊ የሚኒስትሮች ኮሚቴ ተቋቋመ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በምክር ቤቱ ካለፉ ውሳኔዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርሲቲው መመረቂያ ጽሁፍ በሶፍትዌር አማካኝነት ተመርምሮ ከፕላጃሪዝም ነፃ መሆኑ ሳይረጋገጥ ዲግሪ እንደማይሰጥ ገለፀ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፀረ-ፕላጃሪዝም (Anti-Plagiarism) ፖሊሲ ከየካቲት 22 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚያደርግ አስታወቀ። ከዚህ በኋላ ማንኛውም መመረቂያ ጽሁፍ በኧርከንድ (URKUND) በሶፍትዌር…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ወ/ሮ ዝናሽ ለ30 አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው ለ30 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አይነ ስውራን ተማሪዎች የላፕቶፕ ስጦታ አበረከቱ። ስጦታው ከተበረከተላቸው ተማሪዎች መካከል 12ቱ ሴቶች ሲሆኑ 18ቱ ደግሞ ወንዶች ናቸው። ላፕቶፖቹ ተማሪዎቹን በመማር…
የሀገር ውስጥ ዜና በማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊና ውጤታማ የትምህርት ኮንፈረንስ እና የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በሚል ርዕስ ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናውን የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከአሜሪካ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ነው።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን 594 አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ኮሪያ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው አዳዲስ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ። የሃገሪቱ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል እንዳስታወቀው፥ በአንድ ቀን ብቻ 594 አዳዲስ የቫይረሱ ተጠቂዎች ተገኝተዋል። ይህም እስካሁን በቫይረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳተፈች Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በ6ኛው ፓወሪንግ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተሳትፋለች። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትሩ ዶክተር አብርሃም በላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ከአሜሪካው ኤግዚም ባንክና ከዓለም ባንክ አመራሮች፣ ከአሜሪካ የንግድ ምክር ቤት አባላት፣ ከአሜሪካ…
ቢዝነስ የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ካለው ዓለም አቀፍ ልምድና እውቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትናንት ምሽት በመላ ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ለምን ተቋረጠ? Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትናንት ምሽት ላይ በመላው ሀገሪቱ የኤሌክትሪክ ሀይል ተቋርጦ ነበር። በዕለቱ ከሰዓታት በኋላ የተወሰኑ አካባቢዎችም የኤሌክትሪክ ሀይልን ዳግም መልሰው ያገኙ ሲሆን፥ የተወሰኑ አካባቢዎች አሁንም ሀይል እንደተቋረጠባቸው ነው። የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል በመለያ ማዕከል ገብቶ የነበረው ግለሰብ ከቫይረሱ ነጻ መሆኑ ተረጋገጠ Tibebu Kebede Feb 29, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል በመለያ ማዕከል ገብቶ የነበረው ግለሰብ ከበሽታው ነጻ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ተጠርጣሪው ከአምስት ቀን በፊት ከቻይና ቤጂንግ ወደ ኢትዮጵያ የመጣ ሲሆን፥ የኮሮና ቫይረስ ምልክት ታይቶበታል በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ችግሮች ለመፍታት በህብረት መቆም እንደሚገባ ፖለቲከኞች ገለፁ Tibebu Kebede Feb 28, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ችግሮች ለመፍታት እንደ አድዋው ድል በህብረት መቆም እንደሚገባ ፖለቲከኞች ገለፁ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ ያነጋገራቸው ፖለቲከኞች በጋራ እውነተኛ ዴሞክራሲ ስርአትን ለመገንባት መስራት…