Author
Tibebu Kebede 8243 posts
በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ሲብራራ
የሚኒስትሮች ም/ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 80ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ስለተወሰነዉ የቋንቋ ልማትና አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ተጨማሪ ማብራሪያ:-
እንደሚታወቀው አማርኛ የፌደራሉ የሥራ ቋንቋ በመሆኑ እርስ በእርሳችን እንድንግባባ በማደረግ ረገድ ሚናው ትልቅ ነው። አማርኛ ቋንቋ በሀገር ወስጥ ያለው…
የኪነጥበብ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚኖሩ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና ከያኒያን በግንባታ ሂደት ላይ ያሉ የቱሪስት መዳረሻ ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ፕሮጀክቶቹን ለኪነጥበብ…
በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ሱዳን ለግብጽ እንደወገነች ተደርጎ የሚሰራጨው ወሬ መሰረተ ቢስ ነው – በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴ ግድብን በተመለከተ በሚደረገው የሶስትዮሽ ድርድር ሱዳን ለግብጽ ወግናለች በሚል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የሚሰራጨውን ወሬ በኢትዮጵያ የሱዳን አምባሳደር አብደል ቢላል አብደልሰላም አጣጣሉ።
ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን…
ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም ነገር የኢትዮጵያን ፍላጎትና ጥቅም በሚጠብቅ መልኩ ብቻ እንደሚከናወን የሚኒስትሮች ምክር ቤት ገለፀ
አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ80ኛ መደበኛ ጉባኤው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በመወያየት ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ሲደረግ በነበረው ድርድር ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መክሯል።
ይህንንም ተከትሎ ግድቡን አስመልክቶ ማንኛውም…
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ::
የኢትዮጵያ ፌዴራለዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒሰቴር የአሜሪካ የግምጃ ቤት ዲፓርትመንት ሴክሬታሪ በየካቲት 21 ቀን 2012…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ትምህርት ያሰለጠናቸውን 209 ተማሪዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 209 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት…
በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ ለጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ከኔዘርላንድስ የተመለሰው የ18ኛው ክፍለ ዘመን ዘውድ በትግራይ ክልል ለሚገኘው ጨለቆት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተመላሽ እንዲሆን ርክክብ ተደረገ::
በርክክቡ ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርቲያን ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ…
ከ10 ሺህ ሰዎች በላይ የተሳተፉት የአድዋ ጦርነት ዘመቻን የተመለከተው ዘጋቢ ፊልም
https://www.youtube.com/watch?v=712OgDDLcww
የኤክሳይዝ ታክስ ጨምሯል በሚል ገበያው ላይ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ ተገቢ አይደለም- የገቢዎች ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አበቤ ኢኮኖሚውን ለመደገፍ በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ የታክስና ቀረጥ ቅናሽ መደረጉን አስታወቁ።
ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ አተገባበር በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ…