የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም ተጠናቋል – የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደመላሽ ገብረሚካኤል በሰጡት መግለጫ ምርጫው በሰላም መጠናቀቁን ተናግረዋል። የምርጫውን ሂደት ለማደናቀፍ የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው ያለምንም የጸጥታ ችግር ሰላማዊ ሆነ መጠናቀቁን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ማህበረሰቡ፣ የጸጥታ ኃይሉ እና ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ላበረከቱት አስተዋጽኦም ምስጋና አቅርቧል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት ተፈረመ Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን በዲዛይን ችግር ምክንያት ግንባታው ተቋርጦ የቆየው የቁማ መካከለኛ ደረጃ የመስኖ ኘሮጀክትን ዳግም ለማስጀመር የ47 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር የግንባታ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈርሟል። በሀመር ወረዳ የሚገነባው የመስኖ ኘሮጀክቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ድምጽ የተሰጠባቸው 98 በመቶ የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል ገብቷል Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል ደረጃ 98 በመቶ ድምጽ የተሰጠባቸው የምርጫ ቁሳቁስ ወደ ምርጫ ክልል መግባት እንደቻለ የሲዳማ ክልልና የደቡብ ክልሎች ምርጫ ቦርድ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በደቡብ ክልል የተቀሩት የምርጫ ቁሳቁሶችም ወደ ምርጫ ክልል ከተወሰኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ሀሰተኛ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች አገደች Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣2013 (ኤፍ ቢሲ) አሜሪካ ሀሰተኛ እና የተዛቡ መረጃዎችን ያሰራጫሉ ያለቻቸውን የኢራን ድረ ገጾች ከኢንተርኔት ማገዷ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካ ፍትህ ቢሮ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባለቤትነታቸው የኢራን መንግስት የሆኑ 33 ድረ ገጾች እና የሃውቲ አማጺያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሁሉም ወደ ምርጫ ክልል ደርሰዋል Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን የድምፅ መስጫ ሳጥኖች ሙሉ በሙሉ ወደ ምርጫ ክልል መድረሳቸው ተገለፀ። በዞኑ ጅማ ከተማን ጨምሮ 18 የምርጫ ክልሎች ያሉ ሲሆን በ 1 ሺህ 583 ምርጫ ጣቢያዎች ላይ የድምፅ መስጠት ሂደት ሲከናወን ነበር።…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል Tibebu Kebede Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ ፈቃድ አስጀምረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ አራት ኪሎ አቧሬ አካባቢ ሰባት የአቅመ ደካሞችን ቤት ማሳደስ ጀምረዋል ። በክረምቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከኮሎምቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ዛሬ ተቀማጭነታቸውን ኬንያ አድርገው በኢትዮጵያ ከተወከሉት ከኮሎምቢያ አምባሳደር ሞኒካ ግሬፍ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱም በሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን መድረኮች የሁለቱን አገሮች ትብብር ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል በሚል እንዲሰየም ተወሰነ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት "የመለስ ዜናዊ የአመራር አካዳሚ" "የአፍሪካ የአመራር ልህቀት ማዕከል" በሚል እንዲሰየም ዛሬ አጽድቋል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 98ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የድምፅ ቆጠራ ተጠናቆ ለምርጫ ክልሎች እየተረከበ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራውን በማጠናቀቅ ለምርጫ ክልሎች እያስረከቡ ነው። በክፍለ ከተማው ምርጫ ክልል 24 ከሚገኙት 160 ጣቢያዎች ወደ 60 የሚጠጉት እስካሁን ቆጠራውን አጠናቀው ማስረከባቸውን…