Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና እስራኤል በእግር ኳስ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የእስራኤል እግር ኳስ ማኅበራት ሊቀመንበሮች በዘርፉ የሁለትዮሽ ትብብርን ለማሳደግ የመግባቢያ ስምምነት እንደሚፈራረሙ በኢትዮጵያ የእስራኤል ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ የእግር ኳስ…

በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከሚል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በምርጫ ሂደቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀገር ለማቅናት የነበረውን ተስፋና እልህ በግልፅ ያየንበት ነው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ከሚል ገለጹ፡፡ የሰላም ሚኒስቴር 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ከዋዜማው ጀምሮ የነበረውን ሂደት ገምግሟል፡፡ ሚኒስቴር…

ግብረሃይሉ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እና ተዓማኒ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማት 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ተዓማኒና ፍትሃዊ ሆኖ በስኬትእንዲጠናቀቅ አስተዋፅኦ ላበረከቱ አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋና አቅርበዋል። የፌደራልና የክልል የደህንነትና ፀጥታ ተቋማቱ ለመገናኛ ብዙሃን ዛሬ…

በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግ እና ሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የውጭ ኃይሎች በኢትዮጵያ ላይ እያሳደሩ ያለውን አግባብ ያልሆነ ጫና በመቃወም በአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን ፊት ለፊት ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ በኢትዮጵያ ላይ…

በድሬዳዋ የተካሄደው ምርጫ በሰላም ተጠናቋል – የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የተካሄደው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሠላም መጠናቀቁን የአስተዳደሩ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነር አለሙ መገራ ምርጫውን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ምርጫው በሠላም እንዲጠናቀቅ ከምርጫው አስቀድሞ…

በአማራ ክልል የተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል የተካሄደው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ፓሊስ ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩ÷ በክልሉ የተካሄደው ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን ከደቂቃዎች በፊት በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።…

33 ዜጎች ከሶማሊያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 33 ኢትዮጵያዊያን ከሶማሊያ ሃርጌሳ ከተማ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

በህዝብ ድምፅ የሚገኘውን ውጤት በጸጋ መቀበል ይገባል- የመዲናዋ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ድምፅ የሚገኘውን ውጤት ማክበር እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ያነጋገራቸው ነዋሪዎች÷ የትናንትናው ድምፅ አሰጣጥ ሂደት ሰላማዊ ፣ የህዝቡን ጨዋነት…

በምስራቅ ሸዋ ዞን በምርጫ ክልል ደረጃ አሸናፊና ተሸናፊ ፓርቲዎችን ለመለየት የመራጮች ድምፅ የመሰብሰብ ሂደት እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫ ክልል ደረጃ አሸናፊና ተሸናፊ ፓርቲዎችን ለመለየትየመራጮች ድምፅ የመሰብሰብ ሂደት እየተከናወነ ነው ሲል የምስራቅ ሸዋ ዞን ምርጫ ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የማስተባበሪያ ፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ ደበሌ ወርቁ፥ ምርጫው ድምፅ…

ትናንት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ባልተጠናቀቀባቸው ቦታዎች ላይ ዛሬ ድምጽ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ባልተጠናቀቀባቸውቦታዎ በዛሬው ዕለት ድምጽ የመስጠቱ ሂደት ቀጥሎ እየተካሄደ መሆኑን የምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በዚህ መሰረትም በሲዳማ ክልል በሁሉም ምርጫ ክልሎች ከጠዋቱ 5 ሰአት ጀምሮ የድምጽ አሰጣጡ ሂደት የቀጠለ…