Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ወደ ስራ ማስግባቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዓለም ባንክ በረዥም ጊዜ ብድር በተገኘ ገንዘብ 1 ነጥብ 2 ሚሊየን አባዎራዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ወደ ስራ አስገብቶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ፕሮጀክቱ ከእጅ ወደ አፍ በሆነ የግብርና ስራ የተሰማሩ አርሶ…

ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት 6 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የፍልሰት ድርጅት ወደ መካከለኛው ምስራቅ ዓረብ ሀገራት ለሥራ የሚሄዱ ሠራተኞችን ለማሰልጠን የሚረዱ ከ6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የማሰልጠኛ ቁሳቁሶች ድጋፍ አድርጓል። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አየለች…

አሜሪካ በየመን የምታቀርበውን የሰብዓዊ ድጋፍ ልታቋርጥ እንደምትችል ገለፀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የሃውቲ አማጽያን ትብብር ካላደረጉ አሜሪካ በየመን የምታቀርበውን ድጋፍ ልታቋርጥ እንደምትችል ገለፀች። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት የሀውቲ አማጽያኑ የእርዳታ ማጓጓዙን ማስተጓጎል ካላቆሙ በስተቀር ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሰብዓዊ ድጋፉን…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተለያዩ ሃገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ የሩሲያ፣ የአውስትራሊያ እና የአርመንያ አምባሳደሮችን ጋር  ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ኢትዮጵያ ከሶስቱም ሀገራት ጋር ረጅም…

ክሳቸው ከተቋረጠላቸው መካከል ከሜቴክና ከሰኔ 15ቱ ክስተት ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ይገኙበታል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከዚህ ቀደም በተለያዩ ወንጀሎች ተጠርጥረው የነበሩ 63 ተጠርጣሪዎች ክሳቸው እንዲቋረጥ መደረጉን የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ የድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ፍቃዱ ፀጋ እና የመስሪያ…

የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብፅ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ በ91 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለዩ። በፈረንጆቹ 2011 በህዝባዊ አመፅ ከስልጣን የተወገዱት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ሀገሪቷን ለ30 ዓመታት መርተዋል። የሀገሪቱ መንግስት ቴሌቪዥን እንደዘገበው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።   በውይይታቸውም የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት እየተደረጉ ባሉ ጥረቶች እና በበርካታ ጉዳዮች ዙሪያ…

በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ክሳቸዉ እንድቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

በዚህም መሰረት ክሳቸዉ እንዲቋረጥ የተደረጉ ግለሰቦች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል። 1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማንዘርጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ 7. ኮ/ል አሰመረት ኪዳኔ 8. ሻ/ል…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ይጠበቃል። የኮሚሽኑ ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌይን ወደ አዲስ አበባ የሚመጡት በ10ኛው የአውሮፓ ህብረት እና የአፍሪካ ህብረት የጋራ ስብሰባ ላይ…

የኮሮና ቫይረስን ስጋት ለመቀነስ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

የአዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ስጋት እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ኤባ አባተ ተቋሙ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…