የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አደረገ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በዛሬው ዕለት ሁለት አዳዲስ ሹመቶችን ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦ 1. አቶ ዮሐንስ ቧያለው የመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ፕሬዚዳንት 2. ዶክተር አምባሳደር አዲስዓለም ባሌማ ደግሞ የፖሊሲ ጥናት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አለም የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የበለጠ መስራት አለበት-የአለም ጤና ድርጅት Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) አለም አሳሳቢነቱ በየቀኑ እየጨመረ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል መዘጋጀት እንዳለበት የአለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ በተለያዩ ሀገራት ከ80 ሺህ በላይ ሰዎች መጠቃታቸውን ነው መረጃዎች የሚያሳዩት፡፡ የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ እና ትግራይ ህዝቦችን ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የትግራይ ህዝቦችን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በውይይት መድረኩ ከሁለቱ ክልሎች የተውጣጡ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶችና ታዋቂ ግለሰቦች…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እና 6ኛው የአፍሪካ ዘላቂ ልማት ፎረም በዚምባቡዌ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ፎረሙ “በመጪው አስር ዓመታት በብልጽግና የምትለወጥ አፍሪካ” በሚል መሪ ቃል ነው በቪክቶሪያ ፎልስ ከተማ በመካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በተለያዩ ከተሞች መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የፌደራል እና ክልል አቀፍ የአመራሮች ሥልጠና በዛሬው እለት በተለያዩ ክልሎች መካሄድ ጀመረ። በፌረደራል ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ የጀመረው ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባል ወይዘሮ ዳግማዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና 124ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመዘከር የተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች የሚሳተፉበት የአድዋ ጉዞ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር 124 ኛውን የአድዋ ድል በዓል ለመዘከር ያዘጋጀው የአድዋ ጉዞ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል። በመነሻ ዝግጅቱ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶክተር ሂሩት ካሳውን ጨምሮ የተለያዩ የመንግሰት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየ መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር በፀጥታ ሃይሉ በተወሰዱ እርምጃዎች አንጻራዊ ሰላም እየታየበት መምጣቱን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። በደቡብና በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ የተለያዩ አካባቢዎች ግጭቶችና የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሽት ላይ በሚፈጸም ስርቆት በቂ የባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዳልተቻለ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምሽት ላይ በሚፈጸም የሲግናል ኮሚኒኬሽን ኬብል እና የኤሌትሪክ ገመድ ስርቆት ምክንያት በቂ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት እንዳልቻለ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎት እየሰጡ በሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለአርብቶ አደሩና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያ አካሄደ Tibebu Kebede Feb 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ብሄራዊ የፕላንና ልማት ኮሚሽን ለአርብቶ አደሩ እና ልዮ ድጋፍ ለሚሹ ክልሎች የ10 ዓመት እቅድ ግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ አካሄደ። ኮሚሸኑ የ10 ዓመት እቅድ ግብዓት ማሰባሰቢያው በዛሬው እለት ከባለድርሻ አካላት እና ከስድስት ክልሎች ከተወከሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን የአንድነት መንግስት በመመስረቱ ደስታቸውን ገለፁ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች የአንድነት መንግስት ለመመስረት በመብቃታቸው የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ። በደቡብ ሱዳን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና የአማጺ ቡድን መሪ ሆነው የቆዩት ሪካ…