Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ያለምንም እንከን ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ የተካሄደው 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የድሬዳዋ ምርጫ ቦርድ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ዚያድ ያሲን ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷በአስተዳደሩ በከተማና በገጠር በ265 የምርጫ ጣቢያዎች…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 5ኛ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከልን በይፋ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የተገነባውን 5ኛ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል በይፋ ስራ አስጀመሩ። ማዕከሉን በይፋ ስራ ያስጀመሩት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ፥ ‘‘ ትጋታችን ይቀጥላል፤ እርስበእርስ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኮንሶ ዞን 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሰላም ተጠናቆ ጊዜያዊ ውጤቶች ይፋ እየሆኑ ነው። በኮንሶ ዞን ስር ባለ አንድ የምርጫ ክልል በሚገኙ 121 የምርጫ ጣቢያዎች ሀገራዊ ምርጫው በሰላም ተጠናቆ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶች ይፋ መሆናቸውን የዞኑ ምርጫ ቦርድ…

መራጮች የድምጽ ውጤቱ በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ እስከሚደረግ ድረስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መራጮች በምርጫ ህጉ መሰረት ውጤቱ በቦርዱ ይፋ እስከሚሆን ድረስ በትዕግስት እንዲጠባበቁ ጠይቋል፡፡ የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ ዜጎች ከሌሎች ምንጮች የሚወጡ መረጃዎችን ከማሰራጨት እንዲቆጠቡም ነው ያሳሰበው፡፡…

አጋሮ ከምርጫ በኋላ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመለሰች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አጋሮ ከተማ ከምርጫ በኋላ ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ ተመልሳለች። ትላንት በምርጫ ምክንያት በከተማዋ የሚገኙ የንግድ ተቋማት ተዘግተው የነበረ ሲሆን፥ የትራንስፖርት አገልግሎትም ተቋርጦ ነበር። በዛሬው ዕለት በከተማዋ የሚገኙ የንግድ ተቋማት…

አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በተባበሩት አረብ ኤመሬትስ የስራ ጉብኝት አካሂደዋል። ለሁለት ቀናት በነበራቸው ቆይታ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተገናኝተው መክረዋል።…

በአንድ ሳምንት 38 ያህል ተሽከርካሪዎች ኮንትሮባንድ ሲያዘዋውሩ ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በአንድ ሳምንት 38 ያህል ተሽከርካሪዎች ኮንትሮባንድ ሲያዘዋውሩ መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። በተያዘው ወርም ከሰኔ 5 እስከ 11 ድረስ ከ91ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገልጿል። እቃዎቹ…

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል የመራጮች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል በየምርጫ ጣቢዎቹ የመራጮች ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ ነዋሪዎችም ይፋ የተደረገውን ውጤት በመመልከት ላይ ናቸው፡፡ መራጮች ማንም ያሸንፍ ማን ሀሉም ዜጋ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ…

ምርጫው የጎላ የፀጥታ ችግር ሳያጋጥም በሰላም መጠናቀቁን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ካለምንም የጎላ የፀጥታ ችግር መጠናቀቁን የምዕራብ ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኃላፊ ኮማንደር አደሬ ቶላ በሰጡት መግለጫ÷ የተለያዩ አካላት ምርጫውን ለማሰናከል ቢሞክሩም በህዝቡና በፀጥታ አካላት…

በደቡብ ጎንደር የምርጫ ጣቢያዎች የተካሄደው የድምፅ ቆጠራ ሂደት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በ1ሺህ 472 የምርጫ ጣቢያዎች የተካሄደው የድምፅ ቆጠራ ሂደት መጠናቀቁን በኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ጎንደር ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ አቶ አምሳሉ በለጠ በሰጡን መግለጫ በሁሉም ጣቢያዎች…