ቢዝነስ ባለፉት 7 ወራት ለዓለም ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር ተገኘ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ። በሰባት ወራቱ 150 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም አቀፉ ገበያ የተላከ ቢሆንም፥ የተገኘው ገቢ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍ መፍቻ ቀን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍ መፍቻ ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሃገራችን ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ። ቀኑ የትምህርት ሚኒስቴር ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቋንቋዎችና ባህሎች አካዳሚ እንዲሁም ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…
ጤና ኢራን በኮሮና ቫይረስ ስጋት ትምህርት ቤቶችንና ባህላዊ ማዕከሎችን ዘግታለች Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢራን የኮሮና ቫይረስ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ትምህርት ቤቶች እና ባህላዊ ማዕከሎች እንዲዘጉ መወሰኗ ተሰምቷል። በቻይና ሁቤይ ግዛት ውሃን ከተማ የተቀሰቀሰው የኮሮና ቫይረስ አሁን ላይ በተለያዩ የዓለም ሀገራት እየተዛመተ መሆኑን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ 380 የውጭ ሃገር ዜጎችን ወደ ማቆያ ስፍራ አስገባች Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በመስጋት 380 የተለያዩ ሃገራት ዜጎችን ወደ ማቆያ ስፍራ ማስገባቷ ተነገረ። ወደ ማቆያ ስፍራ የተወሰዱት አብዛኛዎቹ የውጭ ሃገር ዜጎች ዲፕሎማቶች ሲሆኑ በዋና ከተማዋ ፒዮንግያንግ በሚገኝ ጣቢያ ውስጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ህንድ ገቡ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለመጀመሪያ ጊዜ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ህንድ ገቡ። ፕሬዚዳንቱ ህንድ ሲደርሱ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ለሁለት ቀናት ጉብኝት ህንድ የገቡት ፕሬዚዳንቱ…
ቢዝነስ ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶችን በማስወገድ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ። የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ዳአፋል ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ገቢው ባለፉት…
ቴክ ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን የማያነሳው ዘመናዊ ስልክ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተገቢ ያልሆኑ ምስሎችን ለማንሳት የማይፈቅደው ዘመናዊ ስልክ ይፋ ተደርጓል። “ቶን ኢ 20” የተሰኘው ይህ ዘመናዊ ስልክ ቶን ሞባይል በተባለ የጃፓን ኩባንያ የተመረተ መሆኑ ተገልጿል። ስልኩ ደንበኞች በማንኛውም መስፈርት ተገቢ ያልሆኑ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በወ/ሮ ዳግማዊት የተመራ ልዑክ በመንገድ ደህንነት ላይ ባተኮረው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተካፈለ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ ትኩረቱን በመንገድ ደህንነት ላይ ባደረገው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተካፈለ። 3ኛው ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ስብሰባ በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም…
የሀገር ውስጥ ዜና በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምዝገባ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ያለ ህጋዊ የመኖሪያ ፈቃድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምዝገባ በአቡዳቢ የኢፌዴሪ ኤምባሲ ተጀመረ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በመካከለኛው ምስራቅ ሃገራት ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት…
የዜና ቪዲዮዎች በምንመደብበት ቦታ ሀገራችንን ለማገልገል ዝግጁ ነን-በጎ ፈቃደኞች Tibebu Kebede Feb 24, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=-TyiHpfbNPI