Author
Tibebu Kebede 8243 posts
የአምቦ ከተማ ነዋሪዎች ለውጡን በመደገፍ ሰልፍ አካሂደዋል
https://www.youtube.com/watch?v=-hmRjuoaGjk
በጉለሌ እጽዋት ማእከል እና በእንጦጦ የሚገኘውን አረንጓዴ ስፍራ በአንድ ላይ የሚያስተዳድር ተቋም ሊመሰረት ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በእንጦጦ እየተሰራ ያለውን የማስዋብ ስራ እና የቱሪዝም መስህብ ግንባታ በዛሬው ዕለት ተመልክተዋል።
በዚህ ወቅትም በጉለሌ እጽዋት ማእከል፣ በአካባቢው ውስጥ የሚገኘው አረንጓዴ ስፍራ እና…
ወጣቱ ያለውን እምቅ አቅም አውጥቶ ሊሰራ ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=fSOZ7Pm4tYk
በአምቦ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት 29 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምቦ ከተማ በዛሬው ዕለት በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት በ29 ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት መድረሱን ፓሊስ አስታወቀ።
የኦሮሚያ ፓሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አራርሳ መርደሳ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፥ ለጠቅላይ ሚኒስትር…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ እና ባህርዳር ከነማ ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በተለያዩ ከተሞች ተካሂደዋል።
በዚህም ኢትዮጵያ ቡና፣ ሀዋሳ ከተማ፣ ባህርዳር ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል።
ወላይታ ድቻን በአዲስ አበባ ስታዲየም ያስተናገደው…
በመቅደላ ወረዳ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የተገነቡ የተለያዩ መሰረተ ልማቶች በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ…
ጠ/ሚ ዐቢይ በብሄራዊ በጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት ማብሰሪያ ፕሮግራም ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=wHGalMIWkT0
በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 14 ክላሽ ጠብመንጃ ተያዘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢሉ አባቦር ዞን ቡሬ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 14 ክላሽኮቭ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገለፀ።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ታረቀኝ አሰፋ እንደገለፁት፥ የጦር መሳሪያው
የተያዘው በሚኒባስ ተሽከርካሪ ከጋምቤላ…
ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ብሄራዊ የበጎ ፈቃድ የማህበረሰብ አገልግሎት የማብሰሪያ ስነ ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
https://www.youtube.com/watch?v=e9fDkONQZCw