Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ልማት ባንክና መድን ድርጅት በግማሽ ዓመቱ  10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር አተረፉ  

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ እና የኢትዮጵያ መድን ድርጅት በግማሽ በጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 10 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘታቸው ተነገረ። በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ የህዝብ ግንኙነት…

የገቢዎች ሚኒስቴር ግብር ከፋዮችን አመሰገነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግማሽ ዓመቱ ለተመዘገበው የላቀ የገቢ አፈፃፀም ግብር ከፋዮችን አመሰገነ። የምስጋና መርሃ ግብሩ በትናንትናው እለት ምሽት መካሄዱን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች…

ከ1 ሚሊየን በላይ ዜጎች ከተረጂነት መላቀቃቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመንግስትና በእርዳታ ድርጅቶች ድጋፍ ሲደረግላቸው የነበሩ ከአንድ ሚሊየን በላይ ሰዎች ከተረጂነት መላቀቃቸው ተገለፀ። ከተረጂነት የተላቀቁት ዜጎች ባለፉት ሁለት ዓመታት በአየር ንብረት አደጋ እና በፀጥታ ችግር ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ…

የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ለመመስረት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ለመመስረት ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል። የደቡብ ሱዳን አማጺ ቡድን መሪ ሪካ ማቻር ብሄራዊ የአንድነት መንግስት ለመመስረት ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጋር መስማማታቸውን…

7ኛው የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 7ኛው ዙር የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ብሔራዊ የጥራት ሽልማት ሥነ ሥርዓቱ በዛሬው ዕለት ነው በብሔራዊ በቤተ መንግሥት የተካሄደው። በሽልማት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ…