Fana: At a Speed of Life!

ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና ልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም  ኔዘርላንድስ በኢትዮጵያ ለተጀመሩ ፕሮጀክቶች እና ፕሮግራሞች የምታደርገውን ድጋፍ…

የኩላሊት እጥበት የሚሰጥባቸው የመንግስት የህክምና ተቋማት የግብዓት እጥረት አሁንም ፈተና ሆኖ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኩላሊት እጥበት የሚሰጥባቸው የመንግስት የህክምና ተቋማት የግብዓት እጥረት አሁንም ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተገልጿል።   ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በባህር ዳር ፈለገ ህይወት ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባደረገው ቅኝት፤ የህክምና…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሁለቱ ሀገራት የትብብር መስኮች ዙሪያ መምከራቸው ነው የተገለጸው። ኔዘርላንድስ በግብርና…

በ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የአራት የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ውል ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለ4 የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ የ4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ውል ስምምነት ከተለያዩ ተቋራጮች ጋር ተፈራረመ። በውል ስምምነቱ ላይ የተቋሙ የስራ ሃላፊዎች፣ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እንዲሁም…

ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ አገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስካይ ላይትን ጨምሮ የአራት ሆቴሎችን የኮከብ ደረጃ ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት ስካይ ላይት ሆቴል ባለ 5 ኮከብ ደረጃ ሲያገኝ፥ ዴንቨር እና በላይ ኢንተርናሽናል ሆቴል የባለ 2 ኮከብ ደረጃ ተሰጥቷቸዋል።…

76 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከኬንያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 76 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በፈቃደኝነት ከኬንያ መመለሳቸው ተገለፀ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን እንዳስታወቀው፥ በፈቃደኝነት ወደ ሀገራቸው የተመለሱት ኢትዮጵያውያን በኬንያ ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ…

በጃፓኗ ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ለቀናት በጃፓኗ በዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ውስጥ በኮሮና ቫይረስ ስጋት ተለይተው የቆዩ 600 ሰዎች መርከቧን ለቀው ወጥተዋል። 3 ሺህ 700 መንገደኞችን አሳፍራ የነበረችው ዳይመንድ ፕሪንስ መርከብ ከሁለት ሳምንት በላይ በዮኮሀማ ወደብ…

ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ጽኑ ህሙማንን ለመቀበል የሚያስችለውን ስራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮና ቫይረስ ጽኑ ህሙማንን መቀበል የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ስራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ። ሆስፒታሉ የኮሮና ቫይረስ ድንገት ወደ ሀገር ውስጥ ቢገባ በቫይረሱ የተጠቁ ጽኑ ህሙማንን ተቀብሎ…

ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን አፉ ውስጥ በመያዝ ክብረ ወሰን ያስመዘገበው ውሻ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ኒውዮርክ አንድ ውሻ ስድስት የሜዳ ቴኒስ መጫወቻ ኳሶችን በአንድ ጊዜ አፉ ውስጥ በመያዝ አዲስ ክብረወሰን አስመዘገበ። ፊኒሊ የተባለው የስድስት ዓመት ውሻ መጫወቻ ኳሶችን ያለምንም የሰው እርዳታ አፉ ውስጥ ማድረግ መቻሉ ተነግሯል።…

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሳዑዲው ልዑል ሞሃመድ ቢን ሳልማን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከሳዑዲ ዓረቢያ ልዑል አልጋ ወራሽ ሞሃመድ ቢል ሳልማን ጋር በሪያድ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የሀገራቱን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል። ፕሬዚዳንት…