የሀገር ውስጥ ዜና በመቱ እና በባሌ ሮቤ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተገለጸ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቱ እና በባሌ ሮቤ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ድምፅ ውጤት እየተገለጸ ይገኛል። በመቱ ከተማ በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጮች ድምፅ ውጤት እየተገለጸ ሲሆን፥ ህብረተሰቡም በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቱ እየተመለከተ ነው። በኢሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሃን ከተማ እና በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ እየሆነ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ እና በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ተለጥፎ ዜጎችም ውጤቱን እየተመለከቱት ነው። በተመሳይ በሰሜን ሸዋ ዞን በተዘዋወርንባቸው የምርጫ ክልሎችና የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እየተለጠፈ ነው። የተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ አስተዳደር ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት በምርጫ ጣቢያ ደረጃ ይፋ እየተደረገ ይገኛል። ህብረተሰቡም በየምርጫ ጣቢያው በመገኘት ጊዜያዊ ውጤቱን እየተመለከቱ ይገኛል። ከየጣቢያው ለምርጫው አገልግሎት ላይ የዋሉ የምርጫ ቁሳቁሶችና የተቆጠሩ የድምፅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች በማለዳው ጊዜያዊ ውጤት ይፋ ተደርገዋል። ውጤት በተገለጸባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ባደረገው ቅኝት ሰዎች ውጤት ሲመለከቱ አስተውሏል። ምርጫው በሰላማዊ ሁኔታ ተጠናቆ ህብረተሰቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በካፋ ዞን፣ ወላይታ ዞን እና በየም ልዩ ወረዳ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በካፋ ዞን፣ ወላይታ ዞን እና በየም ልዩ ወረዳ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል። በካፋ ዞን አብዛኞቹ የድምፅ ውጤት ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተለጠፈ ነው። በተመሳሳይ በወላይታ ዞን ሁምቦ ጠበላ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት እየተገለጸ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዳውሮ ዞን በሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው በዞኑ የሚወዳደሩ 4 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች ምርጫው ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ እንደነበር ተናግረዋል፡፡…
Uncategorized 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያው ተወካይ ሃላፊ ኮማንደር ብዙነህ አጎናፍር ÷ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር ተጠናቋል ብለዋል። ይህም በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራ በመሰራቱ ነው ብለዋል…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ውጤት ይፋ እየሆነ ነው። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ትላንት ምሽት ቆጠራ የተደረገባቸው ውጤቶች ይፋ በመደረግ ላይ ናቸው፡፡ በአንዳንድ የምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልቂጤ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የህዝብ ድምጽ ውጤት ይፋ ተደረገ Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ተለጥፏል፡፡ በተመሳሳይ ስልጤ ወራቤ ከተማ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ የተደረገ ሲሆን፥ ህብረተሰቡ በየምር ጫ ጣቢያዎች በመገኘት ውጤቶችን እየተመለከተ እንደሚገኝ ታውቋል፡፡ በታሪኩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት መገለጽ ተጀምሯል Tibebu Kebede Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዲዮ ዞን በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች ጊዜያዊ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡ በታሪክነሽ ሴታ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…