Fana: At a Speed of Life!

በፈረንሳይ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፈረንሳይ ሌቪን ትናንት ምሽት በተካሄደ የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። ኢትዮጵያውያኑ በ1 ሺህ 500 ሜትር በወንድ እና ሴት እንዲሁም በ3 ሺህ ሜትር ወንዶች በበላይነት ማጠናቀቅ ችለዋል። በዚህ…

1ኛው የፌደራል እና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽነሮች የጋራ የምክክር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የፌደራል እና የክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነሮች የጋራ የምክክር ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው “የሀገሪቱ ማረሚያ ቤቶች ሰብዓዊ መብት እና የህግ የበላይነት የሚከበርባቸው ውጤታማ የማረምና ማነጽ ማዕከላት…

ጠፍቶ የነበረው የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ዘውድ ተመለሰ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ መንግስት ጠፍቶ የነበረውን የ18ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያን ዘውድ አስረከበ። ዘውዱን የኔዘርላንድስ የውጭ ንግድ እና የልማት ትብብር ሚኒስትር ሲግሪድ ካግ በዛሬው እለት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስረክበዋል።…

በጀርመን በተፈጸመ ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጀርመን በተፈጸሙ ሁለት የተለያዩ ጥቃቶች ዘጠኝ ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ። ጥቃቶቹ በምዕራባዊ የሃገሪቱ ክፍል ሃናኡ በምትባል ከተማ በታጣቂ የተፈጸመ መሆኑን ፖሊስ አስታወቋል። በጥቃቱ ከሞቱት በተጨማሪ በርካቶች መቁሰላቸውም ነው…

83ኛው የሰማዕታት ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 83ኛው የሰማዕታት ቀን ተከበረ ። በ6 ኪሎ ሰማዕታት መታሰቢያ ሃውልት አደባባይ በነበረው አከባበር ላይ በዕለቱ ለተሰው ሰማዕታት የህሊና ፀሎት ተደርጓል። በመታሰቢያ ስነ ስርዓቱ ላይ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ…