Fana: At a Speed of Life!

ለኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት በሀገሪቱ ዲፕሎማሲ ዋና ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል። የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ለኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አባላት የሚሰጠውን የአንድ ቀን…

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ5 ሺህ በላይ ሴቶች በማህጸን ጫፍ ካንሰር ለህልፈት ይዳረጋሉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ5 ሺህ በላይ ሴቶች በማህጸን ጫፍ ካንሰር በሽታ ለህልፈት እንደሚዳረጉ ተገለጸ። የማህጸን ጫፍ ካንሰርን በተመለከተ የዘርፉ ምሁራን የጤና ሚኒስቴር እንዲሁም ሌሎች አጋር አካላት የተሳተፉበት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።…

ጠቃሚ የህይወት መርሆወች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የስነ ልቦና ባለሙያዎች አንድ አይነት የህይዎት መርህ ከመከተል ይልቅ በነገሮች ላይ ለቀቅ ማለትና የተለያየ አይነት የህይዎት ዘይቤን መከተል እንደሚገባ ይመክራሉ። ዕድሜ በራሱ ይዞት ከሚመጣው ለውጥ ባሻገር ባህል፣ አካባቢያዊና ኢኮኖሚያዊ…

የኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ የነበሩት የኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሐውልት በዛሬው ዕለት ተመረቀ። በምርቃት ሥነ ስርዓቱ ላይ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ፣ የኢኖቬሽንና…

የቀድሞው የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት በሙስና ወንጀል ምርመራ እየተደረገባቸው ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ኤኔሪኬ ፔና ኔቶ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑ ተገልጿል። ፕሬዚዳንቱ ከሙስና በተጨማሪ በህገ ወጥ የገንዘብ ዝውውር እና ስልጣንን ያለ አግባብ በመጠቀም ወንጀል መጠርጠራቸውን ምንጮችን…

በተለያዩ ከተሞች ለውጡን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ለውጡን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሂዷል።   በሰልፉ ወጣቶችና ሴቶችን ጨምሮ በከተማውና አካባቢው የሚኖሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፍዋል።   ነዋሪዎቹ በሰልፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሄራዊ የዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባላት ጋር ተወያይተዋል። ከተቋቋመ አንድ አመት የሆነው ኮሚሽኑ ባለፈው አንድ አመት ያከናወናቸውን ተግባራት ዝርዝር ሪፖርት አቅርቧል። በዚህም የማስፈጸም አቅሙን ለማጠናከር…

ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ፍትህ ቀንን አስመልክቶ ኢዜማ ከተለያዩ ዘርፎች ከተውጣጡ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፍ የማህበራዊ ፍትህ ቀንን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ /ኢዜማ/ ከተለያዩ ዘርፎች ከተውጣጡ ተሳታፊዎች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የውይይት መድረኩ “ማህበራዊ ፍትህ መረጋጋት እና የጋራ እድገት ለተረጋገጠ ኢትዮጵያ”…