የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጽድቋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን አስቸኳይ ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ጉባኤ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮን የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ነው Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ፖምፒዮ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል። የውጭ…
የዜና ቪዲዮዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን የመካከለኛው ምስራቅ ሃገር ስብከት መንግስትን አመሰገነች Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=s-nBSC-OQi8
የዜና ቪዲዮዎች የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የአረንጓዴ ልማት ትግበራ Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=b68F0kBx9gI
የዜና ቪዲዮዎች የውይይት አስፈላጊነት በምርጫ ዋዜማ ላለች ሀገር Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=mDFXWLZ__nI
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ከአዲስ አበባ ሱዳን ለሚዘረጋው የባቡር ሃዲድ የንድፍ ስራ ድጋፍ ሊያደርግ ነው Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ከአዲስ አበባ ሱዳን የሚያገናኘውን የባቡር ሃዲድ መስመር ዝርጋታ ዲዛይን ስራ ለመደገፍ የሚያስችል ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶክተር አኪንውሚ አዴሴና ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመንግስት ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሊሰጥ ነው Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጭው ሚያዝያ ወር ጀምሮ በመንግስታዊ መዋቅር ውስጥ ለሚገኙ ሠራተኞች የብቃት ማረጋገጫ ፈተና እንደሚሰጥ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ። የሲቪል ሰርቪስ ብቃት ማረጋገጫ ማዕቀፍ ፕሮጀክት መጀመርን አስመልክቶ ግንዛቤ ለማስጨበጥ የተዘጋጀ የምክክር…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ሲያሸንፍ ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያይቷል Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት የመጨረሻ መርሃ ግብር ዛሬ ተከናውኗል። በሜዳው ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ወልቂጤ ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል። በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ሰበታ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና…
ጤና የኮሌራ በሽታን ማጥፋትና መቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ እቅድ እየተዘጋጀ ነው Tibebu Kebede Feb 17, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮሌራ በሽታን ለማጥፋትና ለመቆጣጠር የሚያስችል ረቂቅ እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ገለጸ። የኢንስቲቲዩቱ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል የባክቴሪያ በሽታዎች ቅኝትና ምላሽ ቡድን…