የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት ምድር ጦር ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ። ለአራት ቀናት በሸራተን ሆቴል በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ወታደራዊ አዛዦች በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። በጉባኤው ወታደራዊ አዛዦቹ በሀገራቱ መካከል…
ስፓርት የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በካሜሮን አዘጋጅነት የሚካሄደው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ፡፡ ከሁለት ወራት በኃላ ለሚጀመረው የቻን የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያዉን ያለፉ ሀገራት የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል:: በዚህም በምድብ አንድ ካሜሮን፣ ማሊ፣ቡሪኪና ፋሶ…
ጤና ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ትልቅ የተባለውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገች Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 10፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ በኋላ ከፍተኛ ነው የተባለውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገች። በዚህም አዛውንቶችና እና ህመምተኞች ለኮሮና ቫይረስ ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸውን ተገልጿል፡፡ በጥናቱ ከ70 ሺህ በላይ የበሽታው ዝርዝር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 76 ሺህ ህጋዊ የመሬት ይዞታዎችን መመዝገብና ማረጋገጥ መቻሉ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 76 ሺህ ህጋዊ የመሬት ይዞታዎችን መመዝገብ እና ማረጋገጥ መቻሉን የፌዴራል ከተማ መሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው በሀገር አቀፍ ደረጃ ህጋዊ የመሬት ይዞታዎችን መመዝገብ እና ማረጋገጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቻይና በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1 ሺህ 868 ደረሰ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በኮሮና ቫይረስ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 1ሺህ 868 ደርሷል፡፡ በሀቤይ ግዛት ተጨማሪ የ93 ሰዎች ሞት ሲመዘገብ በሌሎች አምስት የሀገሪቱ ክፍሎች ተጨማሪ ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ የጤና ኮሚሽን አስታወቋል ፡፡ ይህ ዜና ይፋ የሆነው…
ፋና 90 የዜጎችን የዘመናት ጥያቄ የመለሰ ዲፕሎማሲ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=gb6IVr9-SAI
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኒጀር እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ የነበሩ 20 ሰዎች በመረጋገጥ አደጋ ለህልፈት ተዳረጉ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ የነበሩ 20 ሰዎች በመረጋገጥ አደጋ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በኒጀር ዲፋ በተሰኘች ከተማ እርዳታ ለመቀበል ሲጠባበቁ በነበሩ ሰዎች በተፈጠረው መረጋገጥ 20 ሰዎች ለህልፈት የተዳረጉ ሲሆን ÷ ከእነዚህም ውስጥ…
Uncategorized ቆይታ ከፕሮፌስር ዓለማየሁ ገ/ማርያም ጋር Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=EOZhJg2Xy3s
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Tibebu Kebede Feb 18, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጨፌ ኦሮሚያ መደበኛ ጉባኤውን በዛሬው እለት ማካሄድ ጀምሯል። ጉባዔውን በንግግር የከፈቱት የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ፥ ጨፌው የ2012 እቅድ እና በጀት አጽድቆ ወደ ስራ ከገባ በኋላ በክልሉ የተከናወኑ…