Fana: At a Speed of Life!

በቡራዩ በሆቴል የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ ተፈጥሮ በነበረ ግጭት በተወሰኑ ሰዎች ላይ መጠነኛ የአካል ጉዳት መድረሱን የከተማዋ አስተዳደር ገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡራዩ በአንድ ሆቴል የምረቃ ስነ ስርዓት ላይ በነበረ ግጭት በተወሰኑ ሰዎች ላይ መጠነኛ የአካል ጉዳት መድረሱን የከተማዋ አስተዳደር ገለፀ። የከተማዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብደላ ጢቤሶ ለፋና…

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የመጀመሪያው ችቦ በይፋ ተለኮሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ቡድን የመጀመሪያው ችቦ በአዲስ አበባ  በይፋ ተለኮሰ። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም የኦሎምፒክ ቡድኑ የቶክዮ 2020 የመጀመሪያውን ችቦ በይፋ ለኩሰዋል። በዚህም ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት “እኛ ኢትዮጵያውያን…

የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) እውነተኛ ፌደራሊዝምን ለመተግበር እየሰራ ያለውን ብልፅግናን እንደግፋለን  በማለት የሶማሌ ክልል ነዋሪዎች በጅግጅጋ የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። በድጋፍ ሰልፉ ላይ ከተለያዩ 20 የከተማዋና አካባቢዋ ቀበሌዎች የተውጣጡ ከ20 ሺህ የሚበልጡ ነዋሪዎችም…

የአፍሪካ ባህላዊ መሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ባህላዊ መሪዎች መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። መድረኩ በዋናነት “የአፍሪካ ባህላዊ መሪዎች ጉባኤ” እንዲመሰረት የማድረግን አላማ የሰነቀ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም የአፍሪካ ትልቅ ችግር የሆነው የሰላምና ጸጥታ ጉዳይ ላይ…

በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት እና ጎንደር ከተማ መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ገዳሪፍ ግዛት እና ጎንደር ከተማ መካከል ያለውን የንግድ፣ባህል እና ፖለቲካ ግንኙት ይበልጥ ለማጠናከር እንደሚሰራ ተገለጸ። በገዳሪፍ ዋና አስተዳዳሪ ሜጀር ጀኔራል ነስረዲን አብዲ የተመራ ልዑክ በትናንትናው ዕለት ጎንደር ከተማ መግባቱ…

በፕሪሚየር ሊጉ መቐለ 70 እንደርታ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። ሀዋሳ ከተማን በትግራይ ስታዲየም ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ 5 ለ1 በሆነ ሰፊ ልዩነት አሸንፏል። የመቐለ 70 እንደርታን የማሸነፊያ ግቦች ኦኪኪ አፎላቢ፣ ሙሉጌታ…

የደቡብ ሱዳን መንግስት የሀገሪቱ ግዛቶች ቁጥር ከ32 ወደ 10 ዝቅ እንዲል ወሰነ

አዲስ አበባ፣የካቲት 7፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር የሀገሪቱ ግዛቶች ቁጥር ከ32 ወደ 10  ዝቅ እንዲል መስማማታቸውን ይፋ አድርገዋል። ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥ በሀገሪቱ የተጀመረው የሽግግር መንግስት ምስረታ ሂደት…