ለዱባይ ኤክስፖ 2020 ዝግጅት የግንባታ ሂደት 10 ሺህ ኢትዮጵያውያን እንዲሳተፉ ከስምምነት ተደረሰ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የዱባይ 2020 ኤክስፖ በሚካሄድበት ስፍራ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ልዑካቸው በዛሬው ዕለት ዱባይ 2020 ለተሰኘው ኤክስፖ እየተከናወኑ ያሉ ዝግጅቶችን…